መዝገብ

Category: ሌሎችም

ጉዞ ዘ ማለዳ ወደ ምሥራቅ ኢትዮጵያ

አዲስ ማለዳ አሁንም ጉዞዋን ቀጥላለች! የጉዞዋን መልኅቅ የተጣለችው ምሥራቃዊቷ የታሪክ ማኅደር እና የአንድ ሺሕ ዓመት እመቤት ወደ ሆነችው ሐረር ከተማ ላይ ነው። 74 አሚሮች የነገሡባት፣ በምሥራቅ አፍሪካ ገናና የእስላማዊ መንግሥት መናገሻ፣ 519 ኪሎ ሜትር ከአዲስ አበባ ወደ ምሥራቅ አቅጣጫ የምትርቀው…

ከፕላስቲክ የተሰሩ ለስላሰ ብርድ ልብሶች

ሙሉ ሸዋ ተፈራ የአዲስ አበባ ነዋሪ ናቸው። ለሥራ ጉዳይ ወደ ተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በሚንቀሳቀሱበት ጊዜ የታሸገ ዉሃን በመግዛት ይጠቀማሉ። “ከከተማ ሲወጣ ንጹሕ የመጠጥ ውሃ እንደ ልብ ላይገኝ ይችላል። ስለዚህ የታሸገ ውሃን በመግዛት እጠቅማለው” የሚሉት ሙሉ ሸዋ ውሃን ጠጥተው ከጨረሱ በኋላ…

ዐሥሩ የተሳሳቱ ጤና ነክ መረጃዎች

በዘመናችን የመረጃ እጥረት አለመኖሩ እርግጥ ቢሆንም, የሚሠራጭ መረጃ ሁሉ ግን ትክክል አለመሆኑን ለማሳየት ዶክተር ሰላም ታደሰ በተለይ ከጤና ጋር በተያያዘ የሚሰራጩትን መረጃዎች ሳያጣሩ ከመጠቀም በፊት ትክክለኝነታቸው መታወቅ አለባቸው ሲሉ መታረም ያለባቸውን ልምዶች ጠቁመዋል።   መረጃን ማግኘት ከማንኛውን ጊዜ አሁን ቀላል…

ከአዲስ አበባ-ሐዋሳ-ጌዴኦ

የጉዞ ማስታወሻ መነሻ አዲስ አበባ እሁድ፣ ግንቦት 10/ 2011 ከረፋዱ 4 ሰዓት ላይ ለአንድ ዓላማ የተሰባሰቡ 16 አባላት ያሉት የጋዜጠኞች ቡድን በወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ግቢ ውስጥ ተገኝተናል። ከተለያዩ የመገናኛ ብዙኀን የተወጣጣነው ጋዜጠኞች ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በጌዴኦ ዞን እና በምዕራብ ጉጂ…

ከ“ሲሊከን ቫሊ’’ በፊት እና በኋላ

በአንድ ወቅት የእርሻ ማዕከል አሁን ደግሞ በዓለማችን ታላቅ የቴክኖሎጂ እና ፈጠራ ማዕከል የሆነውን ሲሊከን ቫሊ ጎብኝተው፥ ለዚህ ትልቅ እመርታ የዩኒቨርሲቲዎች አስተዋፅዖ ጉልህ ነው የሚሉት አስማማው ኃይለጊዮርጊስ፣ ትምህርት ቢሆን በሚል ያዩትንና የተረዱትን ለአንባቢዎቻችን በዚህ መልኩ ተርከውታል። የተለያዩ የሚዲያ ተቋማት የምድራችን ትልቁ…

ብልጥ ልጅ የሰጧትን ይዛ ለመብቷ ትሟገታለች

“መቼስ ሴት ሴት ብለው ገደሉን”፣ “ከዚ በኋላ ጠቅላይ ሚኒስተርነት ብቻ ቀራችሁ”፣ “አሁንስ ጳጳስ ሆናችሁ ልትመጡ ነው!”፣ “ግን የመከላከያ ሚኒስትር እኮ እስከ ማዕረጉ ጎምለል ጎምለል ሲል ነው ደስ የሚለው!” – ይኼን የመጨረሻውን የምትለኝ ሰው በኢፌዴሪ ታሪክ ወታደር የመከላከያ ሚኒስተር ሆኖ እንደማያውቅ…

እኔም ሴት እሆናለሁ!

ሴት ለመሆንና ሴት ስለመሆን በሚደረግ ትግል መካከል ያለው ልዩነት በከተማ ያሉ ሴቶች ሴት በመሆናቸው ምክንያት ስለሚያጋጥሟቸው ተግዳሮቶች ሲተነትኑ ለከፋና ከለከፋ የሚመነጩ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖዎችን ያነሣሉ፤ ሥራ ለመቀጠር ሲሔዱ ከቀጣሪዎች ስለሚቀርቡላቸው ወሲባዊ ጥያቄዎች ይዘግባሉ፤ በቤት ውስጥ ብሎም በሥራ ቦታ ስለሚሰጣቸው ከወንዶች…

አይ ሺብሬ!

አግብቼ ከእናት ከአባቴ ቤት በወጣሁ ከአራት ዓመታት በኋላ ይኼ ሆነ። ሁሌ እሁድ እሁድ ከሰዓት እንደማደርገው የኹለት ዓመት ተኩል ልጄን፣ ማክዳን ይዤ እኔ ወደ እናት አባቴ፣ እሷ ደግሞ ወደ አያቶቿ ቤት ገባን። ቆይታችን እንደ ሁሌው ነበር። አባዬ ማክዳን ጉልበቱ ላይ አሳፍሮ…

የቤተ መንግሥቱ ጉብኝት “ኢትዮጵያ አትፈርስም፤ በአዲስ አበባ ጉዳይምሥጋት አይግባችሁ” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

ብርሃኑ ሰሙ መጋቢት 5፣ 2011 ከጥበብ ሰዎች እና ደራሲያን ጋር ቤተ መንግሥት ተጋብዘው ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የመወያየት እና “ግቢውን” የመጎብኘት ዕድል አግኝተው ነበር። በዕለቱ ያዩትን እና የሰሙትን እንሚከተለው በአጭሩ ተርከውታል።       የኢሕአዴግ ኹለተኛው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከዚህ…

እኛ ማለት…

እንደማኅበረሰብ ብዙ ተቃራኒ ድርጊቶችን እንደምንናገር እና እንደምናደርግ የታዘቡት ዳግማዊ ሲሳይ፣ በዚህ ወግ የተሞላ መጣጥፋቸው የተናገርናቸው እና ያላደረግናቸው፣ የተናገርናቸው እና የተቃረንናቸን ታሪካዊ ኩነቶች እያጣቀሱ “እኛ ማለት…” እንዲህ ነን ይላሉ።     በአክሱም ሥልጣኔ የምንንቀባረር፣ በአድዋ ድል የምንኮራ፣ በቀደምት ቅኝ አልተገዛንም ባይነት…

“ዲና” የጉዞ ማስታወሻ

በጌራ ጌታቸው የተፃፈው ይህ የጉዞ ማስታወሻ መቼቱን ከአዲስ አበባ እስከ ሀዋሳ በሚደረግ የአውቶብስ ጉዞ ላይ ዘርግቶ የአንዲት የዩኒቨርሲቲ ተማሪን ቅንጭብ የአፍላነት የ‘ፍቅር’ ሕይወት በጨረፍታ በማሳየት የማኅበረሰባችን ጉድለትም አብሮ ያመላክታል። በጌራ ጌታቸው የተፃፈው ይህ አጭር ልብ ወለድ ድርሰት መቼቱን ከአዲስ አበባ…

የጥምቀት በዓል ትዝታዬ በሸዋ ሮቢት እስር ቤት

ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ በኢትዮ ምኅዳር ጋዜጣ ላይ በሠራው ዜና ምክንያት “ሥም አጥፍተሃል” ተብሎ ለአንድ ዓመት እስር ተዳርጎ ነበር። እነሆ ከእስር ቤት ትዝታዎቹ መካከል በ2008 የጥምቀት በዓል በሸዋ ሮቢት እስር ቤት ዞን ሦስት የተፈፀመውን አሳዛኝ ድርጊት በትዝታ ያስነብበናል።     እንደ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com