መዝገብ

Category: ሐተታ ዘ ማለዳ

ኢሬቻ የምርቃትና የምስጋና ገበታ ባሕል ወይስ ሃይማኖት?

በትላንትናው ዕለት የአዲስ አበባ ጎዳናዎችና አደባባዮቿ በጥቁር፣ ቀይና ነጭ ቀለማት ባንዲራዎች አሸብርቋል። የኦሮሞ ወጣት ወንዶች በየመንገዱ እየጨፈሩ ጎዳናውን አድምቀውት ውለው አምሽተዋል። በዛው መጠንም የአዲስ አበባ ጎዳናዎች በጥብቅ የፀጥታ ቁጥጥር ሥር ወድቀዋለ፣ የጸጥታው ቁጥጥርም መደረግ የጀመረው ከረፋድ ጀምሮ ነበር። ዛሬ በአዲስ…

ከኢሕአዴግ እስከ ኢብፓ፡ አገራዊ አንድምታ

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ኀይሎች ታሪክ ለሦስት ዐሥርት ዓመታት አራት የብሔር ድርጅቶች ግንባር በመፍጠር ኢሕአዴግ በሚል ሥያሜ የሚንቀሳቀሰው ስብስብ ረጅም የግንባርነት ታሪክ አስመዝግቧል። ከአራቱ አባል ድርጅቶች ሦስቱን እንዲሁም ሌሎች አጋር የሚላቸውን አምስት ድርጅቶች ጨምሮ የኢትዮጵያ ብልጽግና ፓርቲ በሚል የዳቦ ሥም በቅርቡ ብቅ…

“አድብቶ ገዳዮቹ” ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች

እምብዛም የግንዛቤ ማስጨበጥ ሥራዎች ሲሠራባቸው የማይስተዋሉት ነገር ግን እንደዘበት በዕለት ተዕለት ሕይወታችን በመዲናችን ሕዝብ በብዛት በሚተላለፍበት አደባባዮችና ጎዳናዎች ጥግ ይዘው በሚኒባስ ከወጪ ወራጁ እርዳታ የሚያሰባስቡ የኩላሊት፣ የደም ካንሰር ወይም የልብ ሕሙማንን መመልከት የተለመደ ነው። እነዚህና ሌሎች ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች በዓለማችን…

“መማር ያስከብራል”ን ከዙፋኑ ማን አወረደው?

በሚቀጥለው ሳምንት ሰኞ፣ መስከረም 12 አብዛኛው የአንደኛና የኹለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ፣ በወሩ የመጨረሻ ሳምንታት አብዛኞቹ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአዲሱን ትምህርት ዘመን መጀመር እንዲሁም በቅርቡ ይፋ የተደረገውን የትምህርትና ሥልጠና ፍኖተ ካርታ መነሻ በማድረግ የአዲስ ማለዳዋ ሊድያ ተስፋዬ “መማር ያስከብራል?” ብላ…

“2012 ኢትዮጵያ ወዴት?”

ኢትዮጵያ ከ2008 ጀምሮ የሕዝባዊ አመጽ በርትቶባት “ነባሩን” ኢሕአዴግ “በአዲሱ” ኢሕአዴግ እንዲተካ በማስገደድ ከመጋቢት 2010 ጀምሮ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሚመራው አስተዳደር ሥልጣነ መንበሩን ተረክቧል። የአመራር ለውጡን ተከትሎ ለብዙዎች ተስፋ የፈነጠቀ ሁኔታ ተፈጥሯል፤ የኋላ ኋላም ተስፋን ያጠየሙ ብሎም ያጨለሙ ነገሮችም…

ትውስታ ዘ ማለዳ 2011

ኢትዮጵያ በ2011 በርካታ ኩነቶችን አስተናግዳለች። ከዓመቱ ውስጥ በተለይ ደግሞ የመስከረምን ያክል ብዙ ክስተቶች የተፈጸሙበት ወር አልነበረም። 2011 አንዳንዶችን በተስፋ የሞላ፤ ሌሎችን በሥጋት የዋጠ። አንዳንዶችን በተስፋና በሥጋት ዥዋዥዌ ያንከራተተ ሆኖ ሊያልፍ የቀናት ዕድሜ ብቻ ቀርተውታል። የአዲስ ማለዳው ኤፍሬም ተፈራ የዓመቱን ዐበይት…

ኮንትሮባንድ የሚያባትታት አገር

ሕገወጥ ንግድ (‘ኮንትሮባንድ’) በሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል ላይ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ተጽዕኖ ስለማሳደሩ በመሬት ላይ ያሉ ማስረጃዎችን በማሳያነት መጥቀስ ይቻላል። ለመሆኑ ኮንትሮባንድ እንዴት ይከወናል? በአገር ላይየሚያሳድረውስ ተጽዕኖ ምንድን ነው? ሲሉ የአዲስ ማለዳዎቹ ሳምሶን ብርሃኔ እና አሸናፊ እንዳለ መረጃዎችን አሰባስበው፣ የኮንትሮባንድ ተዋናዮችን፣…

ምርጫ 2012ና ስጋቶች

ምርጫ 2012 መቃረቡን ተከትሎ የፖለቲካ ፓርቲዎችና ምሁራን ምርጫው ጊዜውን ጠብቆ ይካሄድ ወይስ አይካሄድ በሚለው ዙሪያ ሐሳብ ሲሰጡ የቆዩ ቢሆንም የጉዳዩ ዋና ባለቤት የሆነው ሕዝብ ግን “ፍላጎቱ ምንድ ነው?” የሚለው ግን ያለተዳሰሰ ሆኖ ቆይቷል። አዲስ ማለዳ በማህበራዊ ትስስር ገፆቿ አማካኝነት ከ3ሺህ…

አልቀመስ ያለው ኑሮ

ለዓመታት በአገሪቱ የታየው የምግብ ሸቀጦች ዋጋ መናር ዕለት ተዕለት እየጨመረ መጥቶ፣ የሚሊዮኖችን ህልውና በመፈታተን ላይ ይገኛል። የምግብ ነክ ሸቀጦች የዋጋ ግሽበት፣ የምንዛሬ እጥረት፣ የትምህርት ቤት ክፍያዎች ማሻቀብና ሌሎችም ማኅበረሰቡን ሰቅዘው ከሚገኙት ችግሮች መካከል የሚጠቀሱ ናቸው። የገንዘብ የመግዛት አቅሙ ከጊዜ ወደ…

ረቂቅ አዋጁና የፓርቲዎች እሰጣ ገባ

የሰሞኑን መነጋገሪያ ባስ ሲልም መጨቃጨቂያ ከሆኑ የፖለቲካ ጉዳዮች መካከል አንዱ የምርጫ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች ረቂቅ ሕግ ነው። በተለይ በተፎካካሪ ፓርቲዎች መካከል ጉልህ የሚባል የልዩነት ድምፆች ተሰምተዋል፤ ሮሮዎችና ውግዘቶችም እንዲሁ። የአዲስ ማለዳው ኤፍሬም ተፈራ ከረቂቅ ሕጉ በተለይ የፖለቲካ ፓርቲ ምስረታ እና…

የአልሸባብ ማንሰራራት እና የኢትዮጵያ የደኅንነት ሥጋት

ራሱን የምሥራቅ አፍሪካ አልቃይዳ ክንፍ በማለት የሚጠራው አል ሸባብ ውልደት የዚያድ ባሬ መንግሥት መውደቅና የተፈጠረውን የእርስ በርስ ጦርነት ተከትሎ ተጠናክሮ የወጣ የሽብር ቡድን ነው። አንድ ጊዜ ጠንከር ሌላ ጊዜ ደግሞ ደከም ብሎ የሚታየው አልሸባብ፥ ኢትዮጵያ ላይ ባወጀው ተደጋጋሚ ጂሃድና በደቀነው…

የአዲስ አበባ አስተዳደር ሕጋዊነት እስከምን ድረስ ነው?

አንዳንዶች ለአዲስ አበባ ምክር ቤት የተሰጠው የአንድ ዓመት ማራዘሚያ ጊዜ ተጠናቋል ይላሉ። እስካሁንም ከመንግሥት የምክር ቤት ምርጫ ስለማድረግ አሊያም የምክር ቤቱን የሥራ ዘመን ስለማራዘም በይፋ የተነገረ ነገር የለም። የምክር ቤቱ የሥራ ዘመን ካልተራዘመ ታከለ ዑማ ምክትል ከንቲባ ሆነው መቀጠል የሚያስችላቸው…

የሕዝብ ንብረቶችን ወደ ግል የማዞር ኹለቱ ገጽታዎች

የኢሕአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አንጋፋ የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን እና መሰረታዊ የሕዝብ አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን ወደ ግል ለማዞር ያሳለፈው ውሳኔ የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ ባለሙያዎችን ለኹለት በመክፈል ሲያከራክር አንድ ዓመት አልፏል። የአዲስ ማለዳዋ ሐይማኖት አሸናፊ ውሳኔውን በተመለከተ የተቋማቱን ቀድሞ ኀላፊዎች እንዲሁም ይመለከታቸዋል…

አገራዊ ደኅንነት እና ተቋማዊው ማሻሻያ

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራው የለውጥ አመራር ሥልጣነ መንበሩን ከተቆጣጠረ መጋቢት 24/2010 ጀምሮ በአገር ደረጃ መነቃቃትና ተስፋ የመፍጠሩን ያክል የሰላምና ደኅንነት ሥጋቶች ብሎም ግጭቶችና አለመረጋጋቶች በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ተፈጥረዋል፤ አሁንም ሥጋቱም አለመረጋጋቱም አንዳንድ ጊዜ እየጋመ ሌላ ጊዜ ደግሞ እየቀዘቀዘ…

የቀውስ አስተዳደር፡ በኀይል ወይስ በሕግ?

የኢትዮጵያ መንግሥት የጦር ኀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹሙን ጨምሮ ሦስት ጀኔራሎች፣ የአማራ ርዕሰ መስተዳድርን ጨምሮ ሦስት የሲቪል ባለሥልጣናት ሕይወት ያጠፋውን እርምጃ “የመፈንቅለ መንግሥት” ሙከራ ብሎታል። የኢትዮጵያን ፖለቲካ ከሩቅም ከቅርብም የሚከታተሉ ብዙ ታዛቢዎች ግን እርምጃው የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ መሆኑ ላይ ጥያቄ ያነሳሉ።…

’ሴትነትን’ እንደ ሥራ ማስገኛ መንገድ

በሥራ ላይ የሚደርስ ፆታዊ ጥቃት በብዙ የዓለማችን ክፍል የሚደርስ ድርጊት በመሆኑ ዓለም ዐቀፍ መገናኛ ብዙኀን ሳይቀሩ የሚዘግቡት ጉዳይ ነው። ሥራ ለማግኘት ውድድሩ ከፍተኛ ዕድሉ ደግሞ ጠባብ በሆነበት በኢትዮጵያ፥ አንዳንድ ዓለም ዐቀፍ ተቋማት፣ ኤምባሲዎችና ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ውስጥ ለመቀጠር ወይም የሥራ…

የውጭ ምንዛሬ ለማግኘት የሚደረግ ሽኩቻ

የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት የውጪ ምንዛሬ እጥረት መታመም ከጀመረ ዋል አደር ብሏል። አንዴ ከፍ ሌላ ጊዜ ዝቅ ሲል የነበረው የዶላር አቅርቦት፣ ላለፉት ተከታታይ ወራት አቅረቦት የበለጠ እየከፋ መምጣቱን የትይዩ ገበያን የምንዛሬ ምጣኔ ብቻ በማየት ማወቅ ይቻላል። ሳምሶን ብርሃኔና አሸናፊ እንዳለ ገበያውን…

የሲዳማ ክልል መሆን እና ይዞ የሚመጣው መዘዝ

የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ ተቀባይነት አግኝቶ ወደ ተግባር እንቅስቃሴ ለመግባት ግፊቶች በበረቱበት በዚህ ወቅት፣ የሲዳማ ክልል መሆን በሐዋሳ ዕጣ ፈንታ ምን አንድምታ ያመጣል? ጌዲኦ ከደቡብ ክልል ጋር የሚኖራት የወሰን ግንኙነት ስለሚቋረጥ የጌዲኦስ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል? ከሀብት ክፍፍል ጋር በተያያዘ…

የሕወሓት አኩራፊዎች፦ አዳዲሶቹ የትግራይ ተቃዋሚዎች ምን ይዘው መጡ?

የትግራይ ሪፐብሊክ ታላቋ ትግራይ ኤርትራና ትግራይን ማቀራረብ ሕወሓት በኢትዮጵያ የፌዴራል መንግሥት ውስጥ ያለውን ተፅዕኖ በሕዝባዊ ተቃውሞ እና በኢሕአዴግ የውስጥ ለውስጥ ፖለቲካ ከተነጠቀ በኋላ አመራሮቹ በክልሉ ፖለቲካ ተወስነው መቆየታቸው ይስተዋላል። ይህ በእንዲህ እያለ ኹለት የፖለቲካ ድርጅቶች ምሥረታ ላይ መሆናቸውን አሳውቀዋል። ኤፍሬም…

አስደንጋጩ የዕፅ ተጠቃሚነት እና ዝውውር በአዲስ አበባ

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በስፋት እየተስተዋለ ያለውን የአደንዛዥ (አነቃቂ) ዕፅ ዝውውርና ተጠቃሚነት በመታዘብ በወጣቱ ትውልድ ላይ እያደረሰ ያለውን ሞራላዊ ጉዳት በተመለከተ የአዲስ ማለዳው ኤርሚያስ ሙሉጌታ በዕፅ ዝውውር ጉዳይ ላይ ምርመራ በማድረግ፣ በዕፅ ተጠቃሚነት ሳቢያ ጉዳት የደረሰባቸውን ግለሰቦች እንዲሁም የሕክምና ባለሙያዎችን…

መለያየት ናፋቂዎቹ የክልልነት እና ዞንነት ጥያቄዎች መብዛት አንድምታ

ኢትዮጵያ የክልል እንሁን ጥያቄዎችን ማስተናገድ ከጀመረች ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረች ቢሆንም፣ ባለፉት አንድ ዓመታት የቀረቡትን ያህል አይሆኑም ቢባል ግን ማጋነን አይደለም። የክልልነት ጥያቄዎቹ መነሻ ምንድን ነው? የክልል አደረጃጀቱስ እንዴት መጣ? የክልሎች ሥልጣንና ኀላፊነትስ እስከምን ድረስ ነው? የፌደራልና የክልሎች ሥልጣን እና የሕግ…

የአገር ግንባታ ስንክሳሮች ከተቋማት ግንባታ አንፃር

የአገር ግንባታ ጉዳይ የአንድ ጊዜ የቤት ሥራ አይደለም፤ ቀጣይና የማያቋርጥ ሒደት ነው። የኢትዮጵያ አገረ መንግሥት ከተመሠረተ ጀምሮ በርካታ የአገር ግንባታ ሥራዎች ተከናውነዋል። ኢትዮጵያ አሁንም ፖለቲካዊ ለውጥ እያስተናገደች እንደመሆኑ፥ የአገር ግንባታ ሒደቱ አዲስ የቤት ሥራ ይጠብቀዋል በማለት፥ ሐይማኖት አሸናፊ ጉዳዩን ከዴሞክራሲ…

ለውጡ በነቢብ ወይስ በገቢር?

አንድ ዓመት ባስቆጠረው የጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አመራር መንግሥት ሁለንተተናዊ ለውጥ ለማምጣት ብዙ ሙከራዎች እያደረገ ስለመሆኑ በሰፊው ሲነገር ይሰማል። በተለይ ደግሞ ለውጡን ተከትሎ የፌደራል መሥሪያ ቤቶች የአርማ እና የሥራ ከባቢ ለውጥ ማድረጋቸው አንደምታው ምንድነው? እንዲሁም የተደረጉ የተቋማት መዋቅራዊ ለውጦችና…

የኑሮ ውድነት ያጠላበት የበዓል ዋዜማ

ለዓመታት በአገሪቱ የታየው የምግብ ሸቀጦች ዋጋ መናር ዕለት ተዕለት እየጨመረ መጥቶ አብዛኛውን ሕዝብ በመፈታተን ላይ ይገኛል። የምግብ ነክ ሸቀጦች የዋጋ ግሽበት፣ የምንዛሬ እጥረት፣ የትምህርት ቤት ክፍያዎች ማሻቀብና ሌሎችም ማኅበረሰቡን ሰቅዘው ከሚገኙት ችግሮች መካከል የሚጠቀሱ ናቸው። የአዲስ ማለዳው ኤፍሬም ተፈራ ሸማቾችን፣…

የኅትመት መገናኛው ጉዞ ውጣ ውረድ

ከአንድ ከፍለ ዘመን ጥቂት ዓመታት የዘለለው የኢትዮጵያ የኅትመት መገናኛ ብዙኀን ጉዞ በበርካታ አባጣና ጎርባጣ መንገዶች ላይ ተጉዞ ዛሬ ላይ ደርሷል። የአዲስ ማለዳው ኤፍሬም ተፈራ የኅትመት መገናኛ ብዙኀን ዘርፍ በዚህ የጊዜ ርዝመት ያሳለፋቸውን መልካም አጋጣሚዎች እና የተጋረጡበትን ተግዳሮቶች፣ መንግሥት ከሰጠው ትኩረት፣…

አሳሳቢው ሥራ አጥነት

በኢትዮጵያ እየተስተዋለ ያለው የፖለቲካ ለውጥ እና ማሻሻያ በኢኮኖሚው ዘርፍ ጎልቶ አልታየም በሚል ይታማል። ከዚያም በላይ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት ባዘጋጀው ‘አዲስ ወግ’ የተሰኘ የኹለት ቀናት የውይይት ጉባዔ መዝጊያ ላይ ሲናገሩ የነደፍነው የኢኮኖሚ ስትራቴጂ አለ ግን እንደ ፓርቲ ለምርጫ ስንወዳደር ይዘነው…

አዳዲሶቹ ፓርቲዎች እጃቸው ከምን?

ወቅቱ የፖለቲካ ምኅዳሩ የተከፈተበት እንደመሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች መነቃቃት የሚያሳዩበት ነው። ይህንንም ተከትሎ አዳዲስ ፓርቲዎች እየተደራጁ እና ነባሮቹም እየተጠናከሩ ነው። ለመኾኑ አዳዲሶቹ ፓርቲዎች ነባሮቹን ለምን አይቀላቀሉም? ለምንስ ውሕደት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ አስቸጋሪ ጉዳይ ሆነ? የአዲስ ማለዳው ኤፍሬም ተፈራ ፖለቲከኞችንና የፖለቲካ ሳይንስ…

ስርዓተ ፆታ እና የትምህርት ዕድል

ኬንያዊቷ የሠላም ኖቤል ሎሬት ተሸላሚ ዋንጋሪ ማታይ በአንድ ወቅት “ወደላይ ከፍ ባላችሁ ቁጥር፣ ጥቂት ሴቶችን ነው የምታገኙት” ብለው ተናግረው ነበር። እውነታው ታሪካዊ መሠረት አለው። ሴቶች ባለባቸው የቤት ውስጥ ጫና፣ ማኅበራዊ ኋላ ቀር አመለካከቶች እና ሌሎችም ጎታች ምክንያቶች ሳቢያ ትምህርት ቤት…

የለውጡ እርምጃ ከፍፁም እምነት ወደ ጥርጣሬ ጎዳና

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ከመጋቢት እስከ መጋቢት በሚል ርዕስ ባለፈው አንድ ዓመታት የተመዘገበውን ለውጥ የመወያያ ርዕስ አድርጎታል። ስንታየሁ አባተ የተለያዩ ምሁራን ስለ ለውጡ የተናገሩትን መሠረት በማድረግ የለውጡ እርምጃ አነሳሱ ላይ ከአነገበው ተስፋ በብዙ ምክንያቶች እየተነጠለ የጥርጣሬ ጎዳና ፊቱ ተጋርጦበታል በማለት፥…

ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት እና የጥላቻ ንግግርን መግራት

“የጥላቻ ንግግር” ጉዳይ በተነሳ ቁጥር የናዚ ጀርመን እና የሩዋንዳ ዘር ማጥፋቶች ሳይጠቀሱ አይታለፉም። ኹለቱም ‘የጥላቻ ንግግር’ን ወንጀል የሚያደርጉ ሕግጋት አሏቸው። በተለይ ከማኅበራዊ ብዙኃን መገናኛዎች መከሰት ጋር ተከትሎ የጥላቻ ንግግር በአዲስ መልኩ እንደተጧጧፈ በሥጋት የሚገልጹ ምሁራን ያሉትን ያክል የጥላቻ ንግግርን በሕግ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com