መዝገብ

Category: 10ቱ

10ቱ ብዙ ሴት የሕዝብ ተወካዮች ያላቸው አገራት

ምንጭ: ዊፎረም ድህረ ገፅ ባሳለፍነው ሳምንት ከአቅም በላይ በሆነ ችግር ልጃቸውን ወደ ህዝብ ተወካዮች አዳራሽ ይዘው የገቡት እና ከምክር ቤቱም እንዲወጡ የተደረጉት የ ዙለይካ ሃሰን ሃገር ኬኒያ ካሏት መቀመጫዎች ውስጥ 21.8 በመቶ የሚሆነው መቀመጫ በሴት ተወካዮች የተያዘ ነው፡፡ በአለም ላይ…

10ቱ ከሕዝብ ቁጥራቸው አንጻር ብዙ ሲጋራ አጫሾች ያለባቸው አገራት

ምንጭ: ስፔክታተር ኢንዴክስ 2019 የዓለም የጤና ድርጅት ከአራት ዓመታት በፊት ባደረገው ጥናት በዓለማችን አንድ ነጥብ አንድ ቢሊዮን የሚሆነው የተለያዩ ዓይነት የትንባሆ ዓይነቶችን የሚያጨስ ሲሆን ከዚህ ውስጥም ሴቶች እጅግ ያነሰ የሚባል ድርሻ እንዳለቻው ይፋ አድርጎ ነበር። በዓለማችንም የአጫሾች ቁጥር መቀነስ እያሳየ…

10ቱ የግብርና አስተዋጽዖ ከጥቅል አገራዊ ምርት አንጻር

ምንጭ: ብሪቱ መጽሔት የሚያዚያ 2011 ዕትም ከኢትዮጵያ ሕዝብ ውስጥ 80 በመቶ ለሚሆነው ሕዝብ ኑሮ መሰረት የሆነው የግብርናው ዘርፍ ከአነስተኛ ግብርና መላቀቅ ባለመቻሉ የሚፈለገውን ያህል የኢኮኖሚ ሚና መጫወት እንዳልቻለ የተለዩ መረጃዎች ይጠቁማሉ። እንደ ዓለም ዐቀፉ የምግብ ድርጅት (‘ፋኦ’) አነስተኛ ግብርና ማለት…

10ቱ ለኢንቬስትመንት ምቹ የሆኑ የአፍሪካ አገራት

ምንጭ: የግራንድ መርቸንት ባንክ የ2018 አመታዊ ሪፖርት ግራንድ መርቸንት ባንክ የገንዘብ አስተዳደር፣ የኢንቨስትመንት ባንክ፣ የንግድ ልውውጥ፣ የሀብት አስተዳደር እና የማማከር አግልግሎት የሚሰጥ ባንክ ነው። ከዚህ በተጨማሪ ላለፉት ሰባት ዓመታት በአፍሪካ የሚገኙ አገራትን የኢንቬስትመንት ምቹነትን በማጥናት ደረጃ እየሰጠ ይገኛል። በዚሁ መሰረት…

10ቱ በ2012 በጀት ዓመት ከፍተኛ የመደበኛ ወጪ በጀት የተመደበላቸው ዩኒቨርሲቲዎች

ምንጭ: ምንጭ: የ2012 የፌደራል መንግሥት በጀት(በነጋሪት ጋዜጣ የታተመ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለመጪው የበጀት ከፍተኛ የመደበኛ እንዲሁም የካፒታል በጀት ከተያዘላቸው ዘርፎች ትምህርት ቀዳሚው ሲሆን በተለይም ለከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተያዘው በጀት ከፍተኛ ድርሻ ይይዛል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ የተባለው መደበኛ ወጪ…

10ቱ የፆታ እኩልነት ክፍተትን መጥበብ የቻሉ አገራት

ምንጭ: የአለም የኢኮኖሚ ፎረም እ.ኤ.ኣ 2018 የአለም የኢኮኖሚ ፎረም በየአመቱ ከተለያዩ ሃገራት በሚሰበሰብሰው መረጃ ላይ ተመስርቶ በተለይም በኢኮኖሚ ተሳትፎ እና እድል፣ የትምርሀርት እድል፣ ጤና እና የእድሜ ጣሪያ እንዲሁም የፖለቲካ ተሳትፎን ከግምት ውስጥ በማስገባት ሃገራት በወንዶች እና በሴቶች ዜጎቻቸው መካከል ያለውን…

10ቱ በአፍሪካ ከፍተኛ መዋዕለ ነዋይ የሚያንቀሳቅሱ የንግድ ከተሞች

አፍሪካን ዌልዝ ሪፖርት 2018 (እ.ኤ.አ) ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በግልፅ እየታየ የመጣው የአፍሪካ ከተሞች ፈጣን ፍጥነት እንደ ምክንያትነት ከሚተቀሱት ምክንያቶች መካከል ከውስን የኢኮኖሚ አማራጮች ይልቅ የተለያዩ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች እየተዋወቁ መሆኑ ይጠቀሳል፡፡ ይህንንም ተከትሎ ወደ አፍሪካ የሚደረጉ ፍልሰቶች የተሻለ የኢኮኖሚ አማራጮች እና…

10ቱ በገጠር ላሉ ዜጎቻቸው ኤሌክትሪክ የተሻለ አቅርቦት ያላቸው አገራት

ምንጭ፡-የዓለም ባንክ 2016 (እ.ኤ.አ) ኢትዮጵያ ሙሉ ለሙሉ ሊባል በሚያስችል ሁኔታ ከውሃ ኀይል በሚገኝ ኤሌክትሪክ ምንጮች ላይ የተመሰረተው የኢትዮጵያ የኤሌክትክ የኀይል በገጠር ካሉ ዜጎች ውስጥ 26 በመቶ ለሚያክሉት የሚደርስ እንደሆነ የዓለም ባንክ ሪፖርት ያሳያል። ከ20 ዓመት በፊት ከዜሮ በታች የነበረውን ሽፋን…

10ቱ በአፍሪካ ብዙ የሞባይል ተጠቃሚ ያሉባቸው አገራት

ምንጭ፡-አፍሪካ ዲጂታል አውትሉክ 2019 (እ.ኤ.አ) የአፍሪካ የቴሌኮም ኢንዱስትሪ ላለፉት 20 ዓመታት በየዓመቱ በአማካኝ 30 በመቶ ዕድገት በማሳየት ከኤሲያ ቀጥሎ በዓለም ኹለተኛ ትልቁ የገበያ ባለድሻ ሆኗል። በ2018 (እ.ኤ.አ) በአፍሪካ የሞባይል ተጠቃሚዎች ቁጥር ከቀደመው ዓመት ከነበረበት አንድ ቢሊዮን ወደ 1 ነጥብ 04…

10ቱ ብዙ ሕዝብ የከፋ ድኅነት ውስጥ ያለባቸው የአፍሪካ አገራት

ምንጭ፡-አይ ኤም ኤፍ 2019 (እ.ኤ.አ.) ያለፈው ዓመት ዓለም በታሪኳ ዝቅተኛ የሚበል የከፋ ድኅነት ውስጥ ያሉ ሰዎች ቁጥር ያሰመዘገበችበት እንደነበር የወርልድ ባንክ ሪፖርት ያሳያል። ነገር ግን 68.5 ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉብት ዓመት በመሆኑ ይህ ስኬት ላይ የራሱን ጥላ ማጥለቱንም…

10ቱ ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት ያስመዘገቡ አገራት ዝርዝር

ምንጭ፡-አይ ኤም ኤፍ 2019 (እ.ኤ.አ.) ዓለማቀፉ የኢኮኖሚ ተቋም በ2019 ይፋ ባደረገው ዋጋ ግሽበት ልኬት ውጤት በኒኮላስ ማሩዶ መንግሥት የምትተዳደረው ቬንዙዌላ ዐሥር ሚሊዮን በመቶ በሚደርስ የዋጋ ግሽበት በዓለም ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት ያለባት አገር ሆናለች። በከፍተኛ የዋጋ ግሽበት ማዕበል ውስጥ ካሉት አገራትም…

10ቱ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት መሪዎች

ምንጭ፡-ሶከር ኢትዮጵያ ለተከታታይ ሳምንታት በመቐለ 70 እንደርታ ተይዞ የነበረውን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መሪነት ፋሲል ከነማ በሊጉ 25ኛ ሳምንት ጨዋታ እሁድ ግንቦት 11 ቀን በሐዋሳ ከተማ አንድ ለዜሮ በመሸነፍ መሪነቱን ለፋሲል ከነማ አስረክቧል። በተመሳሳይ ሳምንት ፋሲል ከነማ ጅማ አባጅፋርን ስድስት ለአንድ…

10ቱ ብዙ ማንበብ እና መፃፍ የሚችሉ ሴቶች ቁጥር ያላቸው አገራት

ምንጭ፡-የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ የመሰረታዊ ትምህርት መስፋፋት በወታደራዊው መንግሥት ደርግ “መሰረተ ትምርህርት” ዘመቻ በሰፊው ተጀምሮ የነበረ ሲሆን ይህም በተለይ በገጠሩ ክፍል ለሚኖሩ ጎልማሶች መልካም አጋጣሚ መፍጠሩን መዛግብት ያስረዳሉ’ ከደርግ ውድቀት በኋላም ረጀም ዓመታትን የፈጀው የትምህር ዘርፉን የመለወጥ ሥራ እ.ኤ.አ 2000 ድረስ…

10ቱ ዜጎቻቸው በድሃ መንደር የሚኖሩባቸው አገራት

ምንጭ፡-የዓለም ባንክ በተባበሩት መንግሥታት የደሃ መንደር ማለት ግለሰቦች ወይም ቤተሰቦች በአንድ ጣራ ሥር የሚኖሩበት ሲሆን የተለያዩ የአየር ጸባዮችን የሚቋቋም ጠንካራ ቤት ውስጥ ያለመኖር አንዱ መስፈርት ነው። በቂ የሆነ የመኖሪያ ቦታ ሌላኛው መስፈርት ሲሆን በአንድ ክፍል ውስጥ ከ3 በላይ ሰዎች የሚኖሩበት…

10ቱ ዝቅተኛ የሰብ አዊ ልማት የሚታይባቸው የአፍሪካ አገራት

ምንጭ፡-የተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት 2010 የተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት በመስከረም ወር 2010 ባወጣው መረጃ መሰረት ረጅም የዕድሜ ጣራ፣ በአገር ውስጥ ያለው የትምህርት ጥራት እና የዜጎችን የነብስ ወከፍ ገቢን መሰረት አድርጎ የተሰራ ሲሆን፤ በዚህም መሰረት ኢትዮጵያ ከ187 አገራት ውስጥ 173ኛ ደረጃ…

10ቱ በአመት ከፍተኛ ስጋ ተመጋቢ ዜጎች ያሏቸው

ምንጭ፡-አቀፉ የኢኮኖሚ ፎረም በ2018 የአለም አቀፉ የኢኮኖሚ ፎረም በ2018 ባሳተመው ሪፖርት መሰረት ከላይ የተጠቀሱት ሃገራት ዜጎች በአመት በአማካይ የሚመገቡት የስጋ መጠንን ይዘረዝራል፡፡ ስጋ ዋነኛ የፕሮቲን ምንጭ እነደ ሆነ የተለያዩ ጥናቶች ያመለክታሉ።ጡንቻዎችን ለመገንባት፣ የተጎዳ አካልን በአዳዲሰ ህዋሳት ለመለወጥ፣ ቀይ የደም ሴልን…

10ቱ በፍራንኮ ቫሉታ ወደ አገር ውስጥ በብዛት የገቡ እቃዎች በሚሊዮን ዶላር

ምንጭ፡-ብሔራዊ ባንክ 2017/18 (እ.አ.አ.)ኹለተኛ ግማሽ ዓመት ሪፖርት ፍራንኮ ቫሉታ ማለት ሕጋዊ ከሆነ ምንጭ የሚገኝ የውጪ ምንዛሬ ሲሆን የባንክ ቤት ፈቃድ(Bank Permit) ሳያስፈልገው ከውጪ አገር እቃ ለማስገባት የሚያስችል መንገድ ነው። የብሔራዊ ባንክ የ2017/18 ኹለተኛ ግማሽ ዓመት ሪፖርት እንደሚያሳየው ከአጠቃላይ የገቢ ንግዱ…

10ቱ ሥራ አጥነት የከፋባቸው አገራት

ምንጭ፡-ትሬዲንግ ኢኮኖሚክስ ሥራ አጥነት ዋነኛው የአፍሪካ አገራት ምጣኔ ሀብት ዕድገት ዋነኛ ማነቆ መሆኑን ቀጥሏል። በአህጉሩ በየዓመቱ ከ12 ሚሊዮን በላይ የሥራ ዕድል ቢፈጠርም አዳዲስ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂዎች መጨመርና የሕዝብ ቁጥር መጨመር ጋር ተያይዞ ሥራ አጥነት ፈተና መሆኑን ቀጥሏል። ከፍተኛውን ቁጥር…

10ቱ በአፍሪካ ፈጣን የምጣኔ ሀብት የሚያስመዘገቡ አገራት (2018)

ምንጭ፡-አይ ኤም ኤፍ በያዝነው የፈረንጆች ዓመት መጀመሪያ የወጣው የአይ ኤም ኤፍ ሪፖርት እንደሚያመለክተው የአፍሪካ አገራት ምጣኔ ሀብት ከፍተኛ ዕድገት ማስመዝገባቸውን ቀጥለዋል። በሪፖርቱ መሰረት በ2018 የአህጉሩ ምጣኔ ሀብት በ3 ነጥብ 4 በመቶ የሚያድግ ሲሆን ከሰሃራ ምሥራቅ አፍሪካ ከፍተኛ ዕድገት ሊመዘገብበት የሚችል…

10ቱ የክልል ምክር ቤቶች ከሴት አባላት ብዛት አንጻር

ምንጭ፦ ከየምክር ቤቱ የተጠናቀረ መረጃ ፌደራላዊ የመንግሥት አወቃቀርን የምትከተለው ኢትዮጵያ፥ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤትን ሳይጨምር 9 የክልልና 2 የከተማ አስተዳደር ምክር ቤቶች አሏት። በክልልና በከተማ ምክር ቤቶች አስተዳደር ምክር ቤቶች ያለውን የሴት አባላትን ብዛት ስንመለከት የትግራይ…

10ቱ ድኅነት የከፋባቸው አገእራት

ምንጭ፡-ወርልድ ፖቨርቲ ክሎክ የከፋ ረሃብን በሚቀጥሉት ዐሥር ዓመታት ውስጥ ማጥፋትን የተባበሩት መንግሥታት እንደ ዓላማ ቢያስቀምጥም የመሳካቱ ነገር አጠራጣሪ ሆኗል።ለዚህም እንደ ዋነኛ ምክንያት የተገለፀው እንደ ናይጄሪያና ሕንድ ያሉ አገራት ውስጥ የምግብ እጦት እየባሰ መምጣቱ ነው። በዓለም ላይ በተለያዩ አገራት የሚኖሩ ወደ…

10ቱ የሰብአዊ ቀውስ ሥጋት የተደቀነባቸው አገራት

ዓለም አቀፉ ሬስኪዩ ኮሚቴ የድንገተኛ ምላሽ ኤክስፐርቶች በዲሴምበር 2018 (እ.አ.አ) ባወጡት የአገራት የሰብኣዊ ቀውስ ሥጋት ትንበያ ሪፖርት የአገር ውስጥ መፈናቀልና ስደት እንደሚያስከትል ተንብየዋል። በዓለም ላይ ከዚህ በፊት ባልታየ ሁኔታ የአገር ውስጥ መፈናቀል እንደሚያጋጥም የተተነበየ ሲሆን በእነዚህ አስቸጋሪ አገራት የሰዎች ግጭት…

10ቱ ሰላማዊ የዓለማችን አገሮች

ምንጭ፡-ግለባልፒስኢንዴክስ 2018 በምጣኔ ሀብትና ሰላም ተቋም የተዘጋጀሪፖርት በየዓመቱ የምጣኔ ሀብትና ሰላም ተቋም (Institute for Economics and Peace) የዓለማችንን ሰላማዊ አገራት መዘርዝር በማውጣት ይታወቃል። ተቋሙ በ2018 (እ.አ.አ) ባካሔደው ጥናት 163 አገራት የሸፈነ ሲሆን 23 ጠቋሚ መስፈርቶችን በመጠቀም በሦስት የተለያዩ ክፍሎች ማለት…

10ቱ በዓለማችን ለእምነት ከፍተኛ ትኩረት የሚሰጡ አገራት

ምንጭ፡-‘ፒው ሪሰርች’፤ 2018 ፒው በተባለ ተቋም ባለፈው ዓመት በተደረገ ጥናት መሰረት ኢትዮጵያውን በዓለም ላይ ካሉ ከ160 በላይ አገራት ለሃይማኖት ከፍተኛ ቦታ የሚሰጡ ሕዝቦች መሆናቸው ተረጋግጧል። አጠቃላይ ሕዝቡን ይወክላሉ ለተባሉ ሰዎች በቀረበ ጥያቄ፤ 98 በመቶ ኢትዮጵያውያን እምነት በሕይወታቸው ትልቅ ትርጉም ያለው…

10ቱ በብዛት ወደ ውጭ የተላኩ ምርቶች (ሐምሌ – መስከረም 2011)

ምንጭ፡-ብሔራዊ ባንክ፤ 2018 ከባለፉት ዓመታት አንፃር የ2011 በጀት ዓመት አዳዲስ ኹነቶች ያጋጠሙበት ወቅት ነበረ። ለአብነት ያህል፤ ወደ ወጭ የተላከው የጫት ምርት ከፍተኛ ጭማሪ በማሳየት ኹለተኛ በብዛት የተላከ ምርት ሆኖ ተመዝገቧል። ለባለፉት ሦስት ዓመታት ጫት አብቃይ ቦታዎች የነበረው አለመረጋጋት በአንፃሩ መሻሻል…

10ቱ ዋጋ ግሽበት የከፋባቸው አፍሪካ አገራት

ምንጭ፡-የአፍሪካ ንግድ ሪፖርት ፤ 2018 ባለፈው ወር መጀመሪያ ይፋ የሆነው የአፍሪካ ንግድ ሪፖርት እንደሚያመለክተው የአፍሪካ አገራት አማካይ የዋጋ ግሽበት የ7 ነጥብ 2 በመቶ በ2018 (እ.አ.አ.) እድገት አሳይቷል። ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ1 ነጥብ 6 በመቶ ጭማሪ ሲያሳይ፤ በምክንያትነት የተጠቀሱት በተለያዩ…

10ቱ ብዙ ቅርንጫፍ ያላቸው የንግድ ባንኮች

ምንጭ፡-ብሔራዊ ባንክ፤ 2011 የዛሬ ወር ይፋ የሆነው የብሔራዊ ባንክ ሪፖርት እንደሚያሳየው፤ ባለፈው በጀት ዓመት 500 አዳዲስ ቅርንጫፎች በኢትዮጵያ የተለያዩ ክፍሎች በንግድ ባንኮች ተከፍቷል። ይህ ጠቅላላ የባንኮቹን የቅርንጫፍ ብዛት ወደ 4 ሺሕ 757 አሳድጎታል። ከዚህ ውስጥ አንድ ሦስተኛው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…

10ቱ ከበጀታቸው አንፃር ለጤና ከፍተኛ ወጪ የሚያወጡ ከሰሃራ በታች ያሉ አፍሪካ አገራት

ምንጭ፡-የዓለም ባንክ የዓለም ባንክ ሪፖርት እንደሚያሳየው ከሰሃራ በረሃ በታች ያሉ የአፍሪካ አገራት ለጤና የሚመድቡት በጀት ከጊዜ ወደ ጊዜ መጨመሩን ያሳያል። ቁጥሩ ጭማሪ ቢያሳይም፤ በአገራቱ፥ በአማካይ በነፍስ ወከፍ ለጤና የሚወጣው ወጪ በዓመት ከ135 ዶላር ሊዘል አልቻለም። ከበጀታቸው አንጻር ለጤና ከፍተኛ ወጪ…

10ቱ ረኅብ የከፋባቸው አገራት

ምንጭ፡-ዓለም ዐቀፍ የረኀብ ሪፖርት 2018 በጥቅምት 2011 ይፋ የሆነው የዓለም ዐቀፍ ረሃብ ሰንጠረዥ (Global Hunger Index) እንደሚያሳያው ረኀብ እና የተመጣጠነ ምግብ እጥረት መቀነስ አሳይቷል። በዓለም ዐቀፍ ደረጃ ረኀብ እና የተመጣጠነ ምግብ እጥረት እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር 29 ነጥብ 2 ሆኖ ሲመዘገብ፤…

10ቱ ከፍተኛ የሕጻናት (ከአምስት ዓመት በታች) መቀንጨር ችግር የከፋባቸው ክልሎች/መስተዳድሮች

ምንጭ፡-ማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ 2011 መቀንጨር አንድ ሕጻን ተወልዶ በመጀመሪያዎቹ አንድ ሺሕ ቀናት የተመጣጠነ ምግብ ሳያገኝ ሲቀር በቁመትና በሰውነት መጠን በዕድሜው ልክ ሊኖረው ከሚገባው ቀንሶ ሲገኝ የሚመጣ ችግር መሆኑን ጥናቶች ያስረዳሉ። ጥር 9 በዩኒሴፍ እና ማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ በጋራ በወጣ ሪፖርት…

This site is protected by wp-copyrightpro.com