መዝገብ

Author: ታምራት አስታጥቄ

“አፋር ከኢትዮጵያዊነት ውጪ ሌላ ማንነት የለውም።”

ዶ/ር ኮንቴ ሞሳ የአፋር ሕዝቦች ፓርቲ ሊቀመንበር ናቸው። የተወለዱት በአፋር ክልል ዱለቻ ወረዳ ሲሆን አብዛኛውን የልጅነት ዕድሜያቸውን በአርብቶ አደርነት በተለይም ከግመል ጋር ማሳለፋቸውን የሚናገሩት ኮንቴ፥ የ1966ቱን ድርቅ ተከትሎ በመካከለኛው አዋሽ እርሻ ልማት አሁን ከሰም ቀበና ስኳር ፋብሪካ ቋሚ ሕይወት መጀመራቸውን…

“ኢትዮጵያ አትፈርስም!”

አበበ ተክለ ሃይማኖት (ሜጀር ጀነራል) ከ1987 እስከ 1993 ድረስ የኢትዮጵያ አየር ኀይል ዋና አዛዥ በመሆን አገልግለዋል። ውልደታቸውና ዕድገታቸው መቀሌ ሲሆን እስከ 11ኛ ክፍል ድረስ ትምህርታቸውን እዛው መቀሌ ተከታትለው በወቅቱ በቀዳማዊ ኀይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ (አሁን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ) ሥር ይገኝ ወደነበረው…

“ኢዜማ የመከፋፈል ዕድል ይገጥመዋል ብለን አናስብም”

ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) መሪ ናቸው። ብርሃኑ ከ1960ዎቹ የተማሪዎች ንቅናቄ ጀምሮ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በንቃት በማሳተፍ በሰፊው ይታወቃሉ። የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)፣ ቀስተ ዳመና እና ቅንጅት ለአንድነትና ዴሞክራሲ (ቅንጅት) ፓርቲዎች ውስጥ እስከ አመራርነት የደረሰ…

ኢዜማ የተባለ ፓርቲ ተቋቋመ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) የተባለ አዲስ ፓርቲ ሐሙስ፣ ግንቦት 1 በደማቅ ሥነ ስርዓት በአዲስ አበባ ስብሰባ ማዕከል ተመሠረተ፡፡ ኢዜማ ማኅበራዊ ፍትሕና የዜግነት ፖለቲካ መብቶችን በማስከበር ላይ የሚያተኩር መሆኑን አሳውቋል፡፡ የኢዜማ አደራጅ ግብረ ኀይል የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ናትናኤል ፈለቀ ለአዲስ…

አዶኒክ ወርቁ የመዝናኛው ኢንዱስትሪ አንቀሳቃሽ

አዶኒክ ወርቁ በተለይ በመዝናኛ የቴሌቪዥን ዝግጅትና ትልቅ የንግድ ትርዒቶችን በማሰናዳት የሚታወቀው የሀበሻ ዊክሊ ኩባንያ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ነው። ውልደትና እድገቱ አዲስ አበባ የሆነው አዱኒክ፥ ከፍተኛ ትምህርቱን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኮምፒውተር ሳይንስ ዘርፍ ተከታትሎ የመጀመሪያ ዲግሪውን ሰርቷል። በ2001 በሶፍተዌርና ኔትወርክ ልማት ላይ…

ልዩ ቃለ ምልልስ ከጎሣዬ ተስፋዬ ጋር

‘ሲያምሽ ያመኛል’ በሚል ርዕስ ሦስተኛ የሙዚቃ አልበሙን ከሦስት ወር በፊት የለቀቀው ድምፀ መረዋው ጎሣዬ ተስፋዬ፥ ቅዳሜ፣ ሚያዚያ 26 ለሚያካሒደው የሙዚቃ ድግሥ 2 ሚሊዮን ብር ሀበሻ ዊክሊ ሊከፍለው ውል አስረዋል። በተስረቅራቂ ድምጹና በአዚያዚያም ስልቱ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ የራሱን አሻራ እንዳኖረ…

˝ኦዲፒ ስግብግብ የመሆንና ሁሉንም የእኛ ነው የማለት ዓይነት ዝንባሌ አሳይቷል˝

ሲሳይ መንግሥቴ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግና አስተዳደር ኮሌጅ መምህርና በፌደራሊዝምና ሰብኣዊ መብቶች ረዳት ፕሮፌሰር ናቸው። ትውልዳቸው ራያ፣ አላማጣ ሲሆን በልጅነታቸው ቤተሰባቸውን በእረኝነት አገልግለዋል። በአካባቢያቸው ትምህርት ቤት ሲከፈትም ዕድል አግኝተው ለመከታተል የቻሉ ቢሆንም፥ የትውልድ ቀያቸው በደርግና በሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ…

˝የመብት ተሟጋችነትና ጋዜጠኝነት የተለያዩ ነገሮች ብቻ ሳይሆኑ ተፃራሪም ናቸው˝

ተሻገር ሽፈራው (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ተግባቦት ትምህርት ቤት የድኅረ ምረቃ መርሃ ግብር አስተባባሪና መምህር ናቸው። ኹለት የመጀመሪያ ዲግሪዎች በፍልስፍና እና በፖለቲካ ሳይንስና ዓለም ዐቀፍ ግንኙነት አላቸው። የማስተርስ ዲግሪያቸውን በጋዜጠኝነትና ተግባቦት የሠሩት ተሻገር፥ በ2009 የዶክትሬት ዲግሪያቸውን በሥነ ልሳንና ተግባቦት…

የሕዝብና ቤት ቆጠራ ተስፋና ሥጋት

ከዓመት ዓመት የጊዜ ሰሌዳው ሲገፋ የሰነበተው የሕዝብና ቤት ቆጠራ በመጋቢት ወር ይካሔዳል። ሆኖም አገሪቱ ባልተረጋጋችበት ወቅት መካሔዱ ሌላ አለመረጋጋት ይፈጥራል የሚል ሥጋት እና ከዚህ በኋላ ሊራዘም አይችልም የሚሉት አጣብቂኞች እንቆቅልሽ ፈጥረዋል። ታምራት አስታጥቄ ጉዳዩን የሐተታ ዘ ማለዳ ርዕሰ ጉዳይ በማድረግ…

“በትግራይ የትጥቅ ትግል ዝግጅት መኖሩ የአደባባይ ሚስጢር ነው”

አረጋዊ በርሔ (ዶ/ር) የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) ሊቀ መንበር ናቸው። የተወለዱት በትግራይ አድዋ ሲሆን፣ አንደኛና ኹለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እዛው አድዋ ተከታትለው ከጨረሱ በኋላ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመግባት የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም ዐቀፍ ግንኙነት ማጥናት ጀምረው ነበር። ኋላቀርነት እና መጥፎ ስርዓት ያመጣው…

የፖለቲካ ፓርቲዎቹ ለምን አይተባበሩም? ታሪክ – ነባራዊ እውነታ – መፍትሔ

በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ለቁጥር የሚቸግሩ የፖለቲካ ድርጅቶች መኖራቸው የአደባባይ ምሥጢር ነው። ከእነዚህ ፓርቲዎች ውስጥ ብዙዎቹ ይህ ነው የሚባል የርዕዮት ዓለም ልዩነት የላቸውም። “ተባበሩ ወይም ተሰባበሩ” የሚለው ነባር ትችት ለኹለት ዐሥርት ዓመታት የዘለቀውን የፖለቲካ ፓርቲዎች ታሪክ ባይላቀቀውም፣ ፓርቲዎቹ ግን በመተባበር ፈንታ…

“እኛ መርዶ ነጋሪ ፖለቲከኞች አይደለንም”

ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀ መንበር ናቸው። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በታሪክና በኢኮኖሚክስ በተናጠል የያዙ ሲሆን፣ በተቀናጀ የውሃ ተፋሰስ ልማት የኹለተኛ ዲግሪያቸውን በውሃ ማኔጅመንት በተለይ የጥናታቸው ትኩረት ‘ሃይድሮሎጂ’ እና ‘ኢሮዥን’ ላይ በማድረግ የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ሠርተዋል። በሥራው ዓለም በአጠቃላይ የዐሥር…

“ለውጡን የሚመጥን ሥራ ካልሠራን፥ አስቸጋሪ እንደሚሆን በደንብ እረዳለሁ”

ብርቱካን ሚዴቅሳ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ናቸው። ፊታቸው በፈገግታ የተሞላው፣ ለማነጋገርም ቀለል ያሉት ብርቱካን ቀደም ሲል ዳኛ፣ የቅንጀት ለአንድነትና ዴሞክራሲ ምክትል ሊቀመንበር እንዲሁም የአንድነት ፍትሕና ዴሞክራሲ ሊቀ መንበር ሆነው አገልግለዋል። በፖለቲካ ተሳትፏቸው ጎላ ብሎ ከሚነሱት ሴቶች መካከል በግንባር ቀደምትነት የሚሰለፉት ብርቱካን፥…

የቅድመ ምርጫ 2012 ውዝግብ ‘በወቅቱ ይካሔድ’ ወይስ ‘ይራዘም’?

መቶ በመቶ አንድ የፖለቲካ ድርጅት “ያሸነፈበት” ምርጫ በተካሔደ ማግስት አገሪቷን የሚንጥ ሕዝባዊ ተቃውሞ ተቀስቅሶ ነበር። ተቃውሞውን ተከትሎ በገዢው ፓርቲ ውስጥ በተነሳ የልዩነት ማዕበል “የለውጥ ቡድን” እየተባለ የሚጠራው አካል አሸንፎ ወጥቷል። ለውጡን ተከትሎ የፖለቲካ ምኅዳሩ ቢሰፋም አገር ዐቀፍ ሰላምና መረጋጋት ገና…

“እስካሁን የተሞከረው አዲሱን አስተሳሰብ በአሮጌው መዋቅር ውስጥ [ማሠራት] ነው”

ዩናስ አዳዬ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰላምና ደኅንነት ጥናት ተቋም የአካዳሚክ ተባባሪ ዳይሬክተር ሆነው ላለፉት አራት ዓመታት በማገልገል ላይ ይገኛሉ። ዮናስ የሰላምና ደኅንነት ጥናት ተቋምን ከማቋቋም ጀምሮ የመጀመሪያው ዳይሬክተር ሆነው ለሁለት ዓመታት ያገለገሉ ሲሆን፥ በርካታ ከሰላምና ደኅንነት ጋር በተያያዘ ያሳተሟቸው…

“ከመንግሥት ውጪ ታጥቆ መንቀሳቀስ የሚችል ኃይል መኖር የለበትም”

አወል ቃሲም አሎ (ዶ/ር) በዩናይትድ ኪንግደም ኪል ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት በመምህርነት እንዲሁም በጥናትና ምርምርም ላይ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛሉ። ጥናታቸው በአብዛኛው ሰብኣዊ መብት እና ዓለም ዐቀፍ ሕግ ላይ ያጠነጥናል። በተጨማሪም ከሕገ መንግሥት ጋር በተያያዘ ጥናት ያደርጋሉ። በኢትዮጵያም ሆነ በአፍሪካ…

ከቀጣዩ ምርጫ በፊት፥ 5ቱ ዋና ዋና ሥራዎች

የማንኛውም መንግሥት ቅቡልነት ማረጋገጫው በዴሞክራሲያዊ ምርጫ አብላጫ ድምፅ ማግኘት ነው። ምርጫ ማካሔድ አንዱ የዴሞክራሲ መገለጫ መንገድ እንጂ ብቸኛው እንዳልሆነ ከግንዛቤ እንዲገባ ያስፈልጋል። ሕዝባዊ ተቃውሞዎች፣ በገዢው ግንባር ውስጥ የፖለቲካ ትግል በመፍጠራቸው፣ እንዲሁም ሌሎች ድምር ገፊ ምክንያቶች በመጋቢት ወር 2010 በኃይለማርያም ደሳለኝ…

“የሕገ መንግሥት ማሻሻል አገር ከተረጋጋ በኋላ መሆን ይገባዋል”

ሙሉጌታ አረጋዊ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት ለስድስት ዓመታት በትርፍ ጊዜ መምህርነት ሕገ መንግሥት፣ የመገናኛ ብዙኀን ሕግ፣ የሕግ ፍልስፍና እንዲሁም የወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርዓት ሕግን በማስተማር እንዲሁም የምርምር ሥራዎች ላይ የማማከር አገልግሎት በመስጠት ይታወቃሉ። በይበልጥ በተለይ በአገር ውስጥ እና…

የጎሳ ፖለቲካ ሲተገበር ለዘመናት ተቀብሮ የነበረው ፈንጂ ፈነዳ

ጌታቸው ካሳ (ዶ/ር) የሥነ ሰብዕ (‹አንትሮፖሎጂ›) መምህርና ተማራማሪ ናቸው። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በታሪክ እንዲሁም ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በሥነ ሰብዕ የሠሩ ሲሆን ጥናታቸውንም አርብቶ አደር በሆነው እና የዘር ሀረጉ ከሐውያ ሶማሌ እንደሚመዘዝ ከሚነገርለት ገሪ ማኅበረሰብ ላይ አካሒደዋል። ሦስተኛ ዲግሪያቸውንም እንግሊዝ አገር ከሚገኘው ‹ለንደን…

“ሕወሓት ያለው አንድ አማራጭ ሥልጣን ለሕዝብ አስረክቦ ተቃዋሚ ሆኖ መቀጠል ነው”

አብረሃ ደስታ የዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉዓላዊነት (ዓረና) ሊቀመንበር ናቸው። አብረሃ በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ዜጋ እና ሥነ ምግባር ትምህርት መምህር ሆነው በማገልገል ላይ የሚገኙ ሲሆን በይበልጥ ቀደም ሲል በዜግነት ጋዜጠኝነታቸው ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ በመብት ተሟጋችነት እና ፖለቲከኛነት ይታወቃሉ። በሚያደርጉት እንቅስቃሴም…

“በምድር ላይ ሲኦል አለ ከተባለ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው የሚባልበት ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል”

አንዳርጋቸው ጽጌ የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ዋና ጸሐፊ ሲሆኑ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሰፊ ተሳትፎ አላቸው። በ1960ዎቹ የተማሪዎች እንቅስቃሴ፣ ኢሕአዴግ መንበረ ሥልጣኑን በያዘበት በ1983 ማግስት ለአጭር ጊዜ፣ በ1997 ምርጫ ወቅት ከቅንጅት ለዴሞክራሲና ለአንድነት እንዲሁም የሠላማዊ ትግል አላዋጣ ሲላቸው ደግሞ ግንቦት 7…

የፌደራሊዝሙ ነገር ከዋለልኝ ጥያቄ እስከ አፈፃፀሙ

ዛሬ፣ ኅዳር 29፣ 2011 የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። የኢትዮጵያን ፌዴራላዊ አወቃቀር በሕግ ያፀናው ሕገ መንግሥት የፀደቀበትን ኅዳር 29 ቀን ታክኮ የሚከበረውን ይኼንን የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን ታምራት አስታጥቄ ፌዴራሊዝሙ መነሻው ምንድን ነበር? እንከኖቹ ምንድን…

“የሚቀጥለው ምርጫ ከተጭበረበረ ተጠያቂው ዐቢይ አሕመድ ነው”

ጃዋር መሐመድ ተፅዕኖ ፈጣሪ የመብት ተሟጋች ሲሆን በአሁኑ ወቅት የኦሮሚያ ሚዲያ ኔቶርክ (ኦኤምኤን) የቴሌቪዥን ጣቢያ ዋና ዳይሬክትር ሆኖ በማገልገል ላይ ይገኛል። ቀደም ሲል ጃዋር የሚታወቅበት በኢትዮጵያና በምሥራቅ አፍሪካ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ በሳል የፖለቲካ ትንተና በመስጠት ሲሆን በተለይ በኢሕአዴግ ውስጥ የለውጥ…

“የታሪክ ማወራረድ ውስጥ መግባቱ አይጠቅመንም።”

‹ኢምፖወር አፍሪካ› መንግስታዊ ያልሆነ በማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ የምርምር፣ ሥልጠናና ማማከር አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ነው። “እኛና ብሔራዊ መግባባት” በሚል ርዕስ ኅዳር 10፣2011 በዋቢ ሸበሌ ሆቴል አዘጋጅቶ በነበረው ሕዝባዊ ውይይት ላይ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሊቀ መንበርና የመድረክ ከፍተኛ ኃላፊ መረራ ጉዲና…

የአፍሪካ ቀንድ ቅርምት እና ኢትዮጵያ

መረጋጋት የተሳነው የአፍሪካ ቀንድ ከምዕራባውያን አገራት፣ እስከ መካከለኛው ምሥራቅ እና የሩቅ ምሥራቅ አገራት ለጦር ቀጠናነት እየተሻሙበት ነው፡፡ ለመሆኑ የዚህ ሁሉ መነሻ እና መድረሻ ምንድን ነው?በዚህና ተያያዥ ጉዳዮች የእህት መጽሔታችን ‹ኢትዮጰያን ቢዝነስ ሪቪው› ዋና አዘጋጅ ሳምሶን ብርሃኔ ያጠናቀረውን ጽሑፍ ለአዲስ ማለዳ…

‹‹በኢትዮጵያ ለዴሞክራሲ ታግሎ የሚያውቅ ድርጅት ኖሮ አያውቅም››

ዓለማየሁ አረዳ (ዶ/ር) በ1943 በአርሲ ተወልደው፣ በአሰላ፣ አዳማ እና በአዲስ አበባ ትምህርታቸውን ተከታትለው የ12ኛ ክፍልብሔራዊ ፈተና በአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ ሥር ይገኝ በነበረው ልዑል በዕደ ማሪያም ት/ቤት ወስደዋል። ዓለማየሁ ከ1960ዎቹ የተማሪዎች ንቅናቄ ጀምሮ፣ እስከ ቅንጅት የደረሰ የፖለቲካ ተሳትፎ ነበራቸው። የኢሕአፓ እንቅስቃሴ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com