መዝገብ

Author: ሚኒሊክ አሰፋ

“መልክዓ ምድራዊ ፌዴራሊዝም” መፍትሔ ወይስ ቅዠት?

ብሔርን መሰረት አድርጎ የተዋቀረው የፌዴራል ሥርዓት በርካታ ክፍተቶች እንዳሉበት እሙን ነው የሚሉት ሚኒልክ አሰፋ፤ እነዚህን ችግሮች ለመፍታት በሚል በሕዝቦች ፍላጎት ላይ ያልተመሰረት የፌዴራሊዝም ሥርዓት ለመተግበር መሞከር ኢ-ዲሞክራሲያዊ ነው ሲሉ ይሞግታሉ። በአገራችን የፌዴራል ሥርዓትን መተግበር የሚያስፈልጋት ብዝኀነትን ለማስተናገድ መሆኑ እስከታመነ ድረስ…

ማን ተጠያቂ ይሁን?

በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መንግሥት እና ሕግ የሌለ እስኪመስል ድረስ ሥርዓት አልበኝነት የተንሰራፋው መንግሥት ሕግ የማስከበር ኀላፊነቱን በአግባቡ ባለመወጣቱ ነው የሚሉት ሚኒልክ አሰፋ፣ ይህም የሆነበት ጠንካራ የፍትሕ ስርዓት እንዲሁም የፖሊስ አቅም አለመኖር መሆንም በምክንያትነት ይጠቅሳሉ። የወንጀሉን ዋና አድራጊዎች ለይቶ ለፍርድ…

ሥራውን የዘነጋው የፌደራል ፖሊስ

የፌደራል ፖሊስ በሕግ ከተሰጡት ኀላፊነቶች መካከል የተደራጀ ዘረፋ፣ ውንብድና፣ ሙስና፣ አሸባሪነት እና የጸጥታ ማደፍረስ ወንጀሎችን መከላከል እና መመርመር እንደሚገኙበት እንዲሁም እነዚህን ኀላፊነቶች ለመወጣት ደግሞ በማንኛውም የአገሪቱ ክፍል የመሥራት ግዴታ እንዳለበት የሚገልጹት ሚኒሊክ አሰፋ፥ ተቋሙ ግን ሥልጣኑን በሚገባ የተረዳው አይመስል ሲሉ…

የአፋር – ሶማሌ የድንበር ውዝግብ እና ውጤት አልባዎቹ መፍትሔዎች

በአፋር እና በሶማሌ አጎራባች ሕዝቦች መካከል የተነሳው ግጭት መንስዔ እና ሒደት በድንበር ውዝግብነት ብቻ የማይገለጽ፤ ሰፋ ያለ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ትንታኔ የሚያስፈልገው መሆኑን የሚገልጹት ሚኒሊክ አሰፋ፥ ይህንኑ የድንበር ውዝግብ በኢትዮጵያ መንግሥት ቅርጽ እና ስርዓት ውስጥ የተስተናገደበትን መንገድ እና ቀጣይ ሒደት…

አነጋጋሪው ፊልም

ከመቶ ዓመታት በፊት – አንኮበር፤ በንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ዘመነ መንግሥት፤ የቆሎ ተማሪው ጎበዜ የእብሪተኛው ጭቃሹም ጎንጤ ሚስት ከሆነችው ፍቅረኛው ዓለሜ ጋር ሲማግጥ እጅ ከፍንጅ ተይዟል። የመንደሩ ሰው ተጯጩሆ ጎበዜን በጭቃሹሙ እጅ ከመገደል ቢያስጥለውም የጭቃሹሙ ተኩስ ግራ ትከሻውን አቁስሎታል። መንደርተኛው ሁለቱን…

በሥሟ የተጠራው አዲስ አልበሟ ዛሬ ይለቀቃል

ቸሊና የሺወንድም (በመድረክ ስሟ ቸሊና) በሕይወቷ ለመጀመሪያ ጊዜ ማይክራፎን የጨበጠችው የዕውቅ የሙዚቃ ባለሙያዎች ጥምረት ከሆነው ከአንጋፋው ኤክስፕረስ ባንድ ጋር በቀድሞው ኤሊዜ የምሽት ክበብ የዶርሲ ሞርን ‹ሚስቲ ብሉ› የተሰኘ ሙዚቃ ለአድማጮች ባሰማችበት ወቅት ነበር። በጊዜው ከዚህ በፊት የሙዚቃ መድረኮች ላይ ተጫውታ…

ባለሀብቱ 5.5 ሚሊዮን ብር ከፍለው የታገደባቸውን ንብረት ነፃ ሊያወጡ ነው

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ስምንተኛ የወንጀል ችሎት በወንጀል ምክንያት ንብረቶቻቸው በመንግሥት እንዲወረሱ የተወሰነባቸው ከበደ ተሰራ የንብረቶቹ ወቅታዊ ዋጋ በመክፈል ንብረታቸውን መረከብ የሚያስችላቸውን ውሳኔ አስተላልፏል። በአራጣ ማበደር፣ ታክስ ማጭበርበር፣ የሀሰት ማስረጃና ሕገ ወጥ ገንዘብ ዝውውር 25 ዓመት ተፈርዶባቸው በእስር…

የምንይሹ ክፍሌ ‹ዳዴ› አልበም ዓለም ዐቀፍ ስኬት

በአገር ውስጥ አድማጮች ዘንድ ‹ወሰንኩ› እና ‹ቡና› በሚሉ ሙዚቃዎቿ ትታወቃለች፡፡ በቀደመው ጊዜም በብሔራዊ ትያትር ተወዛዋዥነቷ ከእነ ኩሪባቸው ወልደማሪያም (ኩሪ) እና እንዬ ታከለ ጋር በነበራት ጥምረት ብዙዎች ያስታውሷታል፡፡ ተወዛዥ፣ ተዋናይት እና ድምጻዊት ምንይሹ ክፍሌ ግን ዓለም አቀፍ ዕውቅናዋ ከዚህ በእጅጉ ላቅ…

የሁለቱ የቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች አድማ ላይ ናቸው

የአዲስ አበባ እና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ጥያቄዎቻችን እስካልተመለሱ ድረስ በትምህርት ገበታችን አንገኝም ብለው አድማ ከመቱ ሳምንታት ተቆጥረዋል፡፡ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ለተማሪዎች ከለጠፈው ማስታወቂያ ላይ ለመረዳት እንደሚቻለው ዩኒቨርሲቲው በውጪ ዜጎች በሚተዳደርበት ወቅት ለተማሪዎቹ ቃል የተገቡላቸው ስምንት…

የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን አዲስ መልክ ፡ የኢትዮጵያ ቀን

“በብዝኃነት የደመቀ ኢትዮጵያዊ አንድነት” በሚል መሪ ሐሳብ ለ13ኛ ጊዜ የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በአዲስ አበባ ከተማ አዘጋጅነት ከቀደሙት ዓመታት በተለየ መልኩ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበተረ ነው። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከንቲባ ፕሬስ ሴክረተሪ የሆኑት ፌቨን ተሾመ 13ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና…

የዓለም ዐቀፍ ሥምምነቶች ፋይዳ በሰብኣዊ መብቶች ቀን ዋዜማ

መንግሥት ባለፉት ዓመታት ስለፈጸማቸው የሰብአዊ መብት ጥሰቶች የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር በፓርላማው ፊት ቀርበው በግልጽ ባመኑ ማግስት፤ በሺሕዎች የሚቆጠሩ የፖለቲካ እስረኞች ከእስር በተለቀቁበት፣ የቀድሞ የማረሚያ ቤት አስተዳደር ኃላፊዎች ከቦታቸው በተነሱበት፣ እንዲሁም ወደ አርባ የሚጠጉ የደኅንነት እና የፖሊስ ኃላፊዎች በሰብኣዊ መብቶች ጥሰት…

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የመዋቅር ማሻሻያ ሊደረግባቸው ነው

አዲስ በተሾሙት የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዘደንት መአዛ አሸናፊ በቀረበ ጥያቄ መሠረት ቀደም ሲል በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ሥር በተዋቀረው የሕግ እና ፍትሕ ጉዳዮች አማካሪ ጉባዔ ሥር የተደራጀው የዳኝነት ጉዳዮች ማሻሻያ ቡድን በጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ሥር ተደራጀ። ኅዳር 25 የፌዴራል ፍርድ…

ገንዘብ በማተም የተፈረደባቸው ግለሰብ ቅጣት ተቀነሰላቸው

ሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን፣ ቼኮችን፣ የክልል እና የፌዴራል መንግሥት ሰነዶችን፣ የተለያዩ የትምህርት ማስረጃዎን እና የመንጃ ፈቃዶችን በማዘጋጀት ተከሰው የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የ15 ዓመት ፅኑ እስራት እና 3000 ብር የገንዘብ መቀጮ የወሰነባቸውን ስንታየሁ ጌታነህን፣ የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በይግባኝ ወደ…

ያምሉ ሞላ ከቤቲ ጂ ‹ወገግታ› አልበም ስኬት በስተጀርባ

ከማለዳ እስከ ንጋት እንቅስቃሴ ከማይጠፋት፤ ከቦሌ መድሀኒአለም ደብር እስከ የመማፀኛ ከተማ ቤተክርሰቲያን፤ ከትልልቅ ሆቴሎችና የንግድ ማዕከሎች እስከ ትናንሽ የኮንቴነር ኪዮስኮች ከከተሙባት የቦሌ ጫፍ ዋና መንገድ ዳር፤ ለሆሳስ ሹክሹክታ ጎልቶ ሊሰማበት የሚችል ፍጹም ፀጥ ያለ ክፍል ማግኘት ሊከብድ ይችላል። የሙዚቃ አቀናባሪው…

“ከአገር ዐቀፍ ፓርቲዎች ሕጋዊዎቹ ሰባቱ ብቻ ናቸው”

በአሁኑ ወቅት በአገር ዐቀፍ ደረጃ ከተመዘገቡት 22 የፖለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ አዋጅ የሚያስቀምጣቸውን ግዴታዎች አሟልተው የሚገኙት ሰባት ብቻ መሆናቸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ገለጸ። የተቀሩት ፓርቲዎች ሕጉ ከዓመታዊ የሥራ እና የሒሳብ አያያዝ እንዲሁም ከሌሎች ቅድመ ሁኔታዎች ጋር በተየያዘ…

ተጠርጣሪዎችን በማሸሽ የተጠረጠሩት ታሰሩ

ከሥራ ቀን ውጪ ጸሐፊያቸውን በማዘዝ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩትን ሜጀር ጀኔራል ሐድጉን ሰነድ አሽሽተዋል በሚል የተጠረጠሩት የሜቴክ የሰው ሀብት ክፍል ኃላፊ የሆኑት ኮሎኔል ሰጠኝ ካሣዬ ኅዳር 10 ቀን ፍርድ ቤት ቀርበው፣ በመንግሥት ተከላካይ ጠበቃ እንዲቆምላቸው የተወሰነ ሲሆን ኅዳር 13 በዋለው ችሎት…

ያሬድ ዘሪሁን ሹመት ይሰጠኛል ብለው እየጠበቁ ነበር

ፖሊስ በያሬድ ዘሪሁን ላይ የሚያካሒደውን ምርመራ አጠናቅሮ በ14 ቀናት ውስጥ እንዲያቀርብ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ የወንጀል ችሎት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ። የቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር እና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄነራል የነበሩት ያሬድ ዘሪሁን በሰብኣዊ…

ዐቃቤ ሕግን ያስፈራሩት ግለሰብ ፍርድ ቤት ቀረቡ

በሜቴክ የሥራ ኃላፊዎች የተፈፀመ የሙስና ወንጀልን የሚያጣሩ ዐቃቤ ሕጎች ጋር በመደወል ምርመራውን እንዲያቋርጡ ዛቻ እና ማስፈራሪያ በማድረስ እና የዐቃቤ ሕግ ሥራን በማደናቀፍ ተግባር ተጠርጥረው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ የወንጀል ችሎት የቀረቡት የኮሎኔል ጉደታ ኦላና ምርመራ ተጠናቆ እንዲቀርብ…

በአዲስ አበባ ከታሰሩት እስካሁን ያልተፈቱ አሉ

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ወደ አገር መመለሱን ተከትሎ መስከረም 5/2011 ከተደረገው የአቀባበል ሥነ ስርዓት ጋር ተያይዞ በአዲስ አበባ እና ዙሪያዋ በተነሳው ሁከት ፖሊስ በቁጥጥር ሥር ያዋላቸው ነገር ግን እስከ አሁን ድረስ ያልተፈቱ ግለሰቦች ይገኛሉ ተባለ። በኦነግ አቀባበል ወቅት በተቀሰቀሰ ሁከት…

በአዲስ አበባ ላይ ያተኮረ ታሪካዊ የፎቶግራፍ መጽሐፍ ይመረቃል

‹‹የአዲስ አበባ ትዝታ›› የተሰኘና የቀድሞ ማኅበራዊ ሁነቶች ላይ ያተኮረ ከሁለት ሺህ በላይ የቆዩ ፎቶግራፎችን ያሰባሰበ መጽሐፍ ዛሬ ይመረቃል፡፡ የአዲስ አበባ ትዝታ /Vintage Addis Ababa/ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ከተፃፉ የተወሰኑ የመግለጫ እና ማስታወሻ ጽሑፎች በስተቀር ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ፎቶግራዎችን ብቻ የያዘ…

ገና ከጅምሩ ሰፊ ተቀባይነትን ያተረፈው ኢዲኤም የሙዚቃ ስልት

በቅርቡ በተካሄደው የለዛ የአድማጮች ምርጫ የሽልማት መድረክ፤ ምርጥ ነጠላ ዜማ፣ ምርጥ አዲስ አርቲስት እና ምርጥ አልበም በሚሉ በሦስት ዘርፎች አርቲስት ሮፍናን ኑሪ ማሸነፉ ይታወቃል፡፡ ለአገራችን አዲስ ሊባል በሚችለው ኤሌክትሮኒክ ዳንስ ሚውዚክ ወይም (ኢዲኤም) የሙዚቃ ስልት ቀርቦ ይህንን ተቀባይንት ማግኘቱ ብዙዎችን…

በስህተት ተፈትተው የታሰሩት ባለሀብት ጉዳያቸው በድጋሚ ይታያል

በአራጣ ማበደር፣ በታክስ ማጭበርበር፣ በሀሰት ማስረጃና በሕገ ወጥ ገንዘብ ዝውውር 25 ዓመት ተፈርዶባቸው በእስር ላይ የነበሩት ከበደ ተሰራ የፌደራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ በመሻሻሉ እና የሕገ መንግሥቱ አንቀፅ 22(2) በሚደነግገው መሰረት በአዲሱ አዋጅ መሰረት የእስር ቅጣቴ ሊቀንስልኝ ይገባል በሚል ለፌደራል ከፍተኛ…

ባለፉት አራት ወራት 544 ሰዎች ምሕረት አግኝተዋል

አርበኞች ግንቦት ሰባትና ኦነግ ስለምሕረት አዋጁ አፈፃፀም የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ገልፀዋል ለስድስት ወራት እንዲቆይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባጸደቀው የምሕረት አዋጅ ያለፉት አራት ወራት 544 ግለሰቦች የምሕረቱ ተጠቃሚ መሆናቸውን የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡ የምህረት አዋጁ የሚመለከታቸው ግለሰቦች በቀሪው ጊዜ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com