መዝገብ

Author: ሊድያ ተስፋዬ

በ16ቱ ቀናት

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። ፆታዊ ጥቃትን በመቃወም የሚደረገው የ16 ቀናት ንቅናቄ በዓለም ደረጃ “በእኩልነት የሚያምን ትውልድ…

ስለ ዳንስ – ከዳንስ ባለሙያው አንደበት

ጌታሁን ስሜ 1977 አዲስ አበባ መርካቶ አብነት አካባቢ ነው ትውልዱ፤ እድገቱም። ብርሃን ሕይወት፣ ተስፋ ኮከብ፣ ድላችን እና ተግባረ እድ የቀለም ትምህርት የቀሰመባቸው ትምህርት ቤቶች ናቸው፤ እንዲሁም ከኢንፎኔት ኮሌጅ በቢዝነስ ማኔጅመነት ዲፕሎማ ተቀብሏል። ቶም ቪድዮግራፊ ማሰልጠኛም በሲኒማቶግራፊ እና ዳይሬክቲንግ ሥልጠና ወስዷል።…

ይኾኖ!

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። ካለፈው ሳምንት ቀደም ብሎ በመቀሌ ከተማ ‹ይኾኖ!› ወይም ‹ይበቃል!› የሚል ሰልፍ ተካሒዶ…

ጩኸት አልባ ድምጾች – ከሕጻናት መንደር

ዘንድሮ 12 ዓመቷን ትደፍናለች። የተወለደችው ከአዲስ አበባ ወጣ ባለች ገጠራማ አካባቢ ነው። የት ነው ብትባል እንኳ እዚህ ነው ብላ ለመናገር በማታስታውስብት ጨቅላ እድሜ ነው ከትውልድ ስፍራዋ ወጥታ አዲስ አበባ የመጣችው። ‹‹አክስት›› ናቸው የተባሉ ሴት ሊያስተምሯት ብለው እንዳመጧት በተለያየ አጋጣሚ ይናገራሉ።…

ምስክር የማያሻው እውነት!

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። አንድን ሰው መልኩን ብቻ አይቶ ስለዛ ሰው ማንነት፣ ስብእና፣ አስተሳሰብና ጸባይ ምን…

አዲስ አበባ በጥበባት መነጽር

የሰው ልጅ ኑሮ ዛሬን አሳልፎ ትላንት በማድረግ ጉጉትና፣ ትላንትን ሰንዶ አስቀምጦ ለነገ በማቆየት መጠመድ ውስጥ የተቋጠረ ይመስላል። ለዚህም ነው ወደኋላ ታሪክ እና ትዝታ ወደ ፊት ደግሞ ተስፋ በጉልህ የሚታዩት። በዚህ መልኩ የአዲስ አበባን ገጽታ በፎቶ አስቀርቶ የዛሬን ዐይን የሚገልጥ ለነገም…

መውሊድ በሐበሻ ምድር

ዛሬ፣ ጥቅምት 29/2012 የመውሊድ በዓል ነው፤ በእስልምና እምነት ተከታዮች የነብዩ መሐመድ ልደት የሚከበርበት ቀን። ይህን በዓል ስለማክበር በቁርዓንም ሆነ በነብዩ ትዕዛዝ የተባለ ነገር ባይኖርም ጥቂት የማይባሉ የእስልምና እምነት ተከታይ በብዛት ያለባቸው አገራት ያከብሩታል። በዓሉ ነብዩ “የሐበሾች ምድር” ብለው በጠሯት በኢትዮጵያ…

ነገረ ታሪክ ዘኢትዮጵያ ከዛሬ የሚያዘናጋ ከነገ የሚያዘገይ

በኢትዮጵያ ፖለቲካ እንቅስቀሴ ውስጥ ታሪክ ዋነኛ የፖለቲካ ተዋስኦ ሆኖ ወጥቷል። ከአኩሪ እና በጎ ታሪካችን በላይ መጥፎው ታሪካችን ትኩረት ተሰጥቶት ከመነጋገሪያነት እና መጨቃጨቂያነት በላይ የግጭት መንስዔ መሆኑ የአደባባይ ምስጢር ነው። ታሪክ በራሱ ምንድን ነው ከሚለው በመጀመር የታሪክ አዘጋገብና ፋይዳውን፣ ታሪክንና ኢትዮጵያን፣…

ሴታዊት ከኢዜማ ጋር መደበኛ የሆነ ቁርኝት የላትም

በማንም ላይ የሚደርስን ጥቃት የሚጠየፍ ስብዕና ከልጅነት ጀምሮ አብሯቸው የነበረ በተፈጥሮም የታደሉት ነው። “ፌሚኒስት ሆኜ ነው ራሴን ያገኘሁት” ይላሉ፤ ስሂን ተፈራ (ዶክተር)። ትውልድና ዕድገታቸው በአዲስ አበባ ነው። እኩልነትንና የሴት ልጅን ክብር እያዩ ባደጉበት ቤተሰብ፤ የአባታቸው መልካም ተግባራት በአረዓያነት ደጋግመው የሚያነሱት…

ቦጋለች ገብሬ (ዶክተር) ስናስታውስ

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። አንድ ሰው ብቻውን ምን ያህል ለውጥ ማምጣት እንደሚችል በተለያዩ የሕይወት አጋጣዎች እንዲሁም…

የ60 ዓመቷን አዛውንት የደፈረው ግለሰብ ተቀጣ

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 ፖሊስ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የ60 ዓመቷን አዛውንት አስገድዶ የደፈረው የ 18 ዓመት ወጣት በ18 ዓመት ከ8 ወር ጽኑ እስራት ተቀጣ። መኪና በመጠበቅ ሥራ ላይ የተሰማራው ግለሰቡ ድርጊቱን በፈጸመበት እለት ሐምሌ 8 ቀን 2009 ከሌሊቱ…

“ያልነገርኩህ” አስቀያሚው እውነት

በየቀኑ በምትመላለስበት መሥሪያ ቤት አኳኋኗ ለብዙዎች ተለዋዋጭና ግራ አጋቢ ቢሆንም ምክንያቱን በግልጽ ያወቀ ሰው አልነበረም፤ እርሷም ብትሆን። በኋላ ግን በቤተሰቧ ይልቁንም ባሳደጓትና አብልጣ በምትወዳቸው አባቷ ምክንያት ወደ ሕክምና እንድትሔድ ይደረጋል። “አዕምሮዬን ልታከም” ብሎ ሕክምና መሔድ ቀርቶ ልታከም ብሎ ማሰቡ ራሱ…

ይመለከተኛል! ይመለከትሻል! ይመለከተናል!

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። ‹‹እናት አባት ቢሞት በአገር ይለቀሳል እህት ወንድም ቢሞት በአገር ይለቀሳል አገር የጠፋ…

በጎዳና ተዳዳሪው ላይ አስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈጸመው ፖሊስ ተፈረደበት

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 በተለምዶ ቆጬ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ እድሜው 15 የሚጠጋ የጎዳና ተዳዳሪን በቁጥጥር ስር እንደዋለ በማስመሰል ወደ ጣቢያ በመውሰድ እና በገጀራ በማስፈራራት አስገድዶ የደረፈው ፖሊስ በ9 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ። መጋቢት 3 ቀን 2011 ከሌሊቱ ሰባት ሰዓት…

ንግድ ባንክ ሠራተኞቹ በሥራ ሰዓት ስልክ እንዳይጠቀሙ ከለከለ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጥቅምት 03/2012 ከ30ሺህ ለሚልቁ ሰራተኞቹ በላከው የውስጥ ማስታወሻ የደንበኛ አገልግሎት የሚሰጡ የድርጅቱ ሠራተኞች በሥራ ሰዓት የስልክ ጥሪን ጨምሮ የማህበራዊ ሚድያ እና ሌሎች የሞባይል ስልክ አገልግሎቶችን እንዳይጠቀሙ ከልክሏል። በሲስተም መጨናነቅ ምክንያትና የኤቲኤም ማሽኖች በአግባቡ ባለመሥራታቸው ከጊዜ ወደ ጊዜ…

ፖለቲካ እናድርገው!

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። ከታሪክ መዝገብ ላይ መኖር አለመኖሩ፣ የእውነት ተፈጽሟል ወይስ አልተፈጸመም የሚለው ይቆየን። በምናውቀው…

አዳዲሶቹ የሸገር ጭማቂ ቤቶች

በአዲስ አበባ ከተማ ዘመናዊ ሕንጻዎች ያሉባቸውን እና በአንጻሩ ገና በኹለት እግራቸው ለመቆም የሚንገዳገዱ ሰፈሮችን ተመሳሳይ የሚያደርጋቸው አንድ ነገር አለ። ይህም በየደጁ የተከፈቱ የሚመስሉ በርካታ ጣፋጭ ኬኮችን የሚያቀርቡ ካፌዎች፣ ጥላ ሥር ሆነው ‘ኑ ቡና ጠጡ’ የሚሉ ባለ ቡናዎች፣ ምግብና መጠጥ ቤቶች…

ዩኒቨርስቲ ስትገቢ…

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። ሰሞኑን በርካታ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት /ዩኒቨርስቲዎች/ አዳዲስ እና ነባር ተማሪዎቻቸውን እየጠሩ ነው።…

የብርቱ እናትነት ተምሳሌት – ዘሚ የኑስ

የእናቶችን እንባ የተመለከቱ፣ ድምጽ አልባውን የልጆችን ስቃይ ያዳመጡ ሴት ናቸው፣ ገበያ ወጥቶ ‹ልጄን የማስርበትን ሰንሰለት ስጡኝ› ብሎ የመግዛትን ሕመም ተረድተውታል፤ ይህም በተለይ ኦቲዝም ያለበት ልጅ ለወለዱ እናቶች ቁስል እንደሆነ ደጋግመው ይናገራሉ። የቆሙበትን ቦታ ተረድተው፣ ምንም ሆነ ምን ብቻ ለምክንያት መሆኑን…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ – በደኅንነቱ ዋዜማ

የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከወትሮው በተለየ አዲስ ስርዓት ይዞ እንደሚካሔድ ከተሰማ ቀናት አልፈዋል። ይህም ክለቦች ራሳቸውን ማስተዳደራቸውና ይህንንም በተመለከተ ከእግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር መፋታታቸው ነው። ታድያ ባለሙያዎችና እግር ኳስ ጉዳይ ተንታኞች ሲናገሩ፤ ለውጡን በአግባቡ መምራት የሚችል አቅምና የክለቦች እርስ በእርስ…

ዝክረ ኤልያስ መልካ ሥም – ሥራ – ምግባር ከመቃብር በላይ

አንድን ክስተት መግቢያችን እናድርግ፤ በአንድ የኩላሊት እጥበት ማዕከል ውስጥ ነው። ለኩላሊት እጥበት በማዕከሉ ከተገኙ ሕሙማን መካከል አንድ ሰው ተከታዩን አደረገ። ቢጂአይ ኢትዮጵያ ታከምበት ብሎ ካኖረለት አንድ መቶ ሺሕ ብር ላይ ቀንሶ ለአንድ የኩላሊት እጥበት ታካሚ የዐሥር እጥበት ሒሳብ ከፈለ። በነገሩ…

ጉዞ ዓድዋ በዓድዋ ጉዞ ዋዜማ

ከ124 ዓመታት በፊት ጥቅምት 2/1888 ነበር የዓድዋ ጉዞ ጥሪ የተደረገው፤ አዋጅም የተሰማው። በዚህ የዳግማዊ አጼ ምኒልክ አዋጅ የጀመረው የዓድዋ ጉዞ ዛሬ ድረስ ዓለም የማይረሳውና የኢትዮጵያንም ሥም አድምቆ ያስመዘገበው ድል መዳረሻው ሆኗል። የሚያስማሙ ታሪኮች፣ ሐሳቦችና ጉዳዮች የተዘነጉ በሚመስልበት በአሁኑ ጊዜ እንደ…

ቀልዱን ተው!

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። ዕድሜ ይቀጥላል፣ ጤናማ ያደርጋል የሚባልለት ሳቅ እና ፈገግታ ምንጩ ብዙ ነው። በጆሮ…

ባለብሩሽ: ኢትዮጵያዊ ጥበብን ከዘመናዊው ያዋሐደ

ስዕል ከልጅነታቸው ጀምሮ አብሯቸው የቆየ የማንነታቸው ክፋይ ነው። ከኢትዮጵያ ተሻግረው በባሕር ማዶ ይልቁን በሩስያ የአሳሳል ጥበብን በትምህርት የቀሰሙ ቢሆንም ኢትዮጵያዊ የሆነውን አሳሳል እንዳልነጠቃቸውና እንዳልጋረደባቸው በልበ ሙሉነት ይናገራሉ። ኢትዮጵያዊ የሆነውን የአሳሳል ጥበብ በዘመናዊ መንገድ ያቀርባሉ ከሚባሉ ቀደምት ጥቂት ሰዓልያን መካከልም ሥማቸው…

ብትበልጥህስ…ብትበልጪውስ?

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። ፍቀዱልኝና በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር 2015 የተደረገ ነው የተባለ ጥናትን ላጣቅስ ነው። አዎን! በመካከል…

ኢሬቻ የምርቃትና የምስጋና ገበታ ባሕል ወይስ ሃይማኖት?

በትላንትናው ዕለት የአዲስ አበባ ጎዳናዎችና አደባባዮቿ በጥቁር፣ ቀይና ነጭ ቀለማት ባንዲራዎች አሸብርቋል። የኦሮሞ ወጣት ወንዶች በየመንገዱ እየጨፈሩ ጎዳናውን አድምቀውት ውለው አምሽተዋል። በዛው መጠንም የአዲስ አበባ ጎዳናዎች በጥብቅ የፀጥታ ቁጥጥር ሥር ወድቀዋለ፣ የጸጥታው ቁጥጥርም መደረግ የጀመረው ከረፋድ ጀምሮ ነበር። ዛሬ በአዲስ…

ቱሪዝም፡ “በእጅ ያለ ወርቅ…”

አዲስ ዓመት በመስከረም ወር እነሆኝ ብሎ ብቅ ከማለቱ እንደወትሮው ሁሉ የተለያዩ ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ ክብረ በዓላት በአጀብ ተቀብለውታል። ዛሬ፣ መስከረም 17 በመላው ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ ሳይንስና ባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) በዓለም የማይዳሰስ ቅርስነት የተመዘገበው የመስቀል በዓል በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና…

ዜናው የማን ነው?

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። በቅርቡ ያነበብኩት አንድ ጽሑፍ በ2010 የተደረገ ጥናትን ጠቅሶ በዓለም ከሚወጣው ዜና ውስጥ…

የንፋሱ ፍልሚያ – የኢትዮጵያ ፊልም ከፍታ

“በእውነተኛ ክስተት ላይ የተመሠረተ” ብሎ ይጀምራል፤ በአዲስ አበባ ያለውን የጎዳና ሕይወትን አሰቃቂና አሳዛኝ ገጽታ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። እንኳን ከውጪ ያለ በየእለቱ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች የሚመላለስ ሰው እንኳ ሊገምተው የማይችለው እውነት በዚህ ፊልም ቀርቧል። እንደዘበት ያለፍናቸው፣ ያላዳመጥናቸው፣ ልናምን የማንወዳቸው መራራ እውነቶች…

“ማን የፍቅር ጥያቄ ያቅርብ?” – የወደደ

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። ወንድ ልጅ ለወደዳት የፍቅር ጥያቄ እንዲያቀርብ፤ ሽማግሌ ወደ ሴት ቤት እንዲላክ፣ የጋብቻ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com