መዝገብ

Author: ሐይማኖት አሸናፊ

ዳሰሳ ዘ ማለዳ (ጥር 7፤ 2012)

የአውሮፓ ህብረት መጪውን ምርጫ እንዲታዘብ ከኢትዮጵያ መንግስት ጥሪ ቀረበለት። ህብረቱ በቀረበለት ጥሪ መሰረትና የምርጫ ሰሌዳውን ከግምት ውስጥ በማስገባት ውሳኔውን ያሳውቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ የቦርዱ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ የምርጫ ሰሌዳው ረቂቅ ይፋ በሆነበት ወቅት ተናግረዋል። የምርጫ ታዛቢዎችን የሚመለከተው መመሪያ ሲፀድቅ የሚያስቀምጠውን መስፈርት…

‹‹ግድብ ስለገነባን አባይን አሳልፈን አንሰጥም›› ኢትዮጵያ

ግብፅ በአባይ ወንዝ ላይ ስታነሳ የቆየችውን የተፈጥሯዊ ፍሰት ጥያቄ ኢትዮጵያ በሱዳን ካርቱም በተካሄደው ጉባኤ ላይ ውድቅ ብታደርግም፣ ግብጽ ግን ጥያቄውን ወደ አዲስ አበባ ጉባኤ መልሳ አምጥታለች። ይህ አግባብ አይደለም ያለችው ኢትዮጵያ፣ የታላቁን ህዳሴ ግድብ በመገንባቴ በወንዙ ላይ ያለኝን መብት እንድተው…

ቀረጥ ላልከፈለ መኪና ሰነድ አዘጋጅታችኋል የተባሉት መንግሥት ሠራተኞች ተከሰሱ

በአዲስ አበባ ከተማ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ትራንስፖርት መሥሪያ ቤት ተሽከርካሪ ለመመዝገብ ሊሟሉ የሚገባቸውን ሕጋዊ ሰነዶች ሳይሟሉ እና ሥልጣናቸውን በመጠቀም ያለ አግባብ በመመዝገብ በመንግሥት ላይ ጉዳት አድርሰዋል የተባሉ ኹለት ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ። የሲስተም አስተዳደር እና የተሸከርካሪ ፈቃድ ባለሞያ የሆኑት ኹለቱ…

ማራቶን ሞተር የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለገበያ ሊያቀርብ ነው

የኮሪያው የመኪና ኩባንያ ሀይዉንዳይ ምርቶችን በኢትዮጵያ የሚገጣጥመው ማራቶን ሞተር በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ የሚሠሩ መኪኖችን ለኢትዮጵያ ገበያ ሊያቀርብ መሆኑን ይፋ አደረገ። በቤት ውስጥ በሚገኝ የኤሌክትሪክ ኃይል ይሞላሉ የተባሉት እነዚህ መኪኖችን ገጣጥሞ ለማቅረብ ውል ተፈፅሞ የመጀመሪያ ዙር ወደ…

ኦፌኮ፣ ኦነግ እና ኦብፓ ጥምረት መሰረቱ

በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ)፣ የኦሮሞ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦነግ) እና የኦሮሞ ብሔራዊ ፓርቲ (ኦብፓ) ዓርብ፣ ታኅሣሥ 24/2012 በጥምረት ለመሥራት ሲያደርጉ የቆዩትን ድርድር በማገባደድ ስምምነት ላይ ደረሱ። ዓርብ ከቀትር በኋላ በኢሊሊ ሆቴል ባደረጉት ስምምነት፣ ፓርቲዎቹ የመግባቢያ ሰነድ የተፈራረሙ…

በአዲስ አበባ አምስት ሕፃናት በጅብ ጥቃት ደረሰባቸው

ከአንድ ሳምንት በፊት አንድ ሕፃን ሕይወቷ አልፏል በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ በተለምዶ የካ ሚካኤል ጨረቃ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ባለፉት አምስት ወራት ውስጥ ብቻ በአምስት ሕፃናት ላይ ጅቦች ጥቃት ያደረሱ ሲሆን፣ ከአንድ ሳምንት በፊት የሦስት ዓመት ሕፃን ሕይወት ማለፉን…

በፀጥታ ኃይሎች ሕይወታቸው ስላለፈ ግለሰቦች ማብራሪያ አለማግኘታቸውን ቤተሰቦች ገለፁ

በሰኔ 17 እና 18/ 2011 በአዲስ አበባ ከተማ በፀጥታ ኃይሎች ሕይወታቸው ያለፈው የጭነት አስተላላፊ የነበሩት የሙሉጌታ ደጀኔ እና የንግድ ባንክ ሥራ አስኪያጅ የነበሩት ኢሳያስ ታደሰን አሟሟት በተመለከተ ፖሊስ ለወራት ቢያመላልሳቸውም ምንም ዓይነት መረጃም ሆነ ማብራሪያ ማግኘት እንዳልቻሉ የሟች ቤተሰቦች ለአዲስ…

የወላይታ ዞን የክልልነት ጥያቄውን ለፌዴሬሸን ምክር ቤት አቀረበ

የወላይታ ዞን ምክር ቤት ቅዳሜ ታኅሳስ 11/2012 ለፌዴሬሽን ምክር ቤት በላከው አቤቱታ፣ የደቡብ ክልል ምክር ቤት ዞኑ ያስገባውን የክልልነት ጥያቄ እንዳይፈፀም እና ሕዝቡም በሕገ መንግሥቱ የተሰጠውን መብት በመንፈጉ ሕገ መንግሥቱ ተተርጉሞ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከምርጫ ቦርድ ጋር በመሆን ሕዝበ ውሳኔ…

ኢትዮጵያ የአባይ ወንዝን ተፈጥሮአዊ ፍሰት እንድትጠብቅ የቀረበላትን ጥያቄ ውድቅ አደረገች

የግብፅ፣ የሱዳን እና የኢትዮጵያ የውሃ ሚኒስትሮች በዓለም ባንክ እና በአሜሪካ ታዛቢነት ከሚያደርጓቸው አራት ስብሰባዎች በሦስቱ ላይ ግብፅ ስታነሳ የቆየቸውን የአባይ ወንዝን ተፈጥሮአዊ ፍሰት የመጠበቅ ጥያቄ ኢትዮጵያ በሱዳኑ ጉባኤ ላይ ውድቅ አደረገች። ግብፅ እንደ አዲስ ‹ተፈጥሮአዊ ፍሰት ይጠበቅልኝ› ጥያቄዋን ማንሰቷ አግባብ…

የወጋገን ባንክ ትርፍ በ315 ሚሊዮን ብር ቀነሰ

ባለፈው ዓመት ትርፋቸው ቢሊዮን ብር ከተሻገረ ሦስት የግል ባንኮች አንዱ ነበር ወጋገን ባንክ አክሲዮን ማኅበር በ2011 የበጀት ዓመት ያስመዘገበው ያልተጣራ ትርፍ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ315 ሚሊዮን ብር ቅናሽ ማስመዝገቡን ባንኩ አስታወቀ። በተለይም ባለፈው በጀት ዓመት ሁሉም በኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ ዘጠና ሺሕ ስደተኞችን በግብርና ሥራ ለማሰማራት ቃል ገባች

ከሦስት ዓመት በፊት መቶ ሺሕ ስደተኞችን በግብርና ሥራ ለማሠማራት ቃል ተገብቶ ነበር በስዊዝርላንድ ዋና ከተማ ጄኔቫ በተካሔደው ዓለማቀፉ የስደተኞች ጉባኤ ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ ኢትዮጵያ ለ90 ሺሕ ስደተኞች እና በአካባቢያቸው ለሚኖሩ የማኅበረሰብ ክፍሎች የግብርና እና የእንስሳት ልማት…

በቻይና የተመረተው የመከላከያ የደንብ ልብስ ወደ አገር ውስጥ መግባት ሊጀምር ነው

ከዚህ ቀደም አለመዳ ጨርቃጨርቅ የደንብ ልብሱን ያቀርብ ነበር ከዚህ ቀደም አለመዳ ጨርቃጨርቅ የደንብ ልብሱን ያቀርብ ነበር የአገር መከላከያ ሠራዊት አዲስ የደንብ ልብስ በአንድ ወር ውስጥ የመጀመሪያው ጭነት ወደ አገር ውስጥ እንደሚገባ እና ከሦስት ወራት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ እንደሚረከብ…

ጀርመናዊው ግለሰብ በዐስር ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጡ

የአምስት መቶ ብር የገንዘብ መቀጮም ተጥሎባቸዋል የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የልደታ ምድብ ችሎት በትውልድ ጋናዊ እና በዜግነት ጀርመናዊ የሆኑት ግለሰብ ሐሰተኛ ሰነድ ከውጪ አገር በማስገባት እና በመጠቀማቸው ምክንያት በቀረበባቸው ክስ ጥፋተኛ በማለት የዐስር ዓመት ጽኑ እስራት ፈረደባቸው። ከአንድ ዓመት በፊት…

‹‹ሥም ማጥፋትን ከወንጀል ዝርዝር ማውጣት መሰረታዊ ነው››

ከስድስት ዓመት በፊት በተባበሩት መንግሥታት ሐሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት ልዩ ራፖርተር ሆነው የተሾሙት ዴቪድ ኬይ፣ በአሜሪካን አገር በሚገኘው የካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ክሊኒካል ፕሮፌሰር ናቸው። በተለይም ሰብአዊ መብት እና የጦርነት ሕጎች ላይ በማስተማር የሚታወቁት ዴቪድ፣ ሰብአዊ መብቶች ላይ የሚደርሱ ረገጣዎች ተጠያቂነት…

ዐስሩ ፓርቲዎች ያደረጉት ስምምነት እስከ ውህደት ሊደርስ ይችላል ተባለ

አርብ ኅዳር 26/2012 ዐስር የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ሰነድ የተፈራረሙ ሲሆን ከ 10 ቀናት በኋላ በሚጀመረው የመዋቅር ጥናት መሠረት ቢያንስ ትብብር እንደሚሆን እና ከተቻለ ግን ወደ ግንባር ወይም ወደ ውህደት ሊመጣ እንደሚችል አስታወቁ። በኢሊሊ ሆቴል ለትብብሩ ቅድመ ሁኔታ ወይም…

ልማት ባንክ በሩብ ዓመቱ ኹለት ቢሊዮን ብር ብድር ፈቀደ

በኪሳራ ውስጥ የቆየው ልማት ባንክ በ2012 የበጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ለተለያዩ ዘርፎች ኹለት ቢሊዮን አንድ መቶ ሚሊዮን ብር እንደፈቀደ አስታወቀ። ባንኩ በሦስት ወር ውስጥ አዳዲስ ካጸደቃቸው ብድሮች ውጪ ከዚህ ቀደም የተፈቀዱ ኹለት ቢሊዮን ብር ገደማ የሚሆኑ የተለያዩ ብድሮችን መክፈሉንም…

በሰባት ዓመት ውስጥ ከፍተኛው የምግብ የዋጋ ጭማሪ በኅዳር ወር ተመዘገበ

በአገሪቷ በሰባት ዓመት ተኩል ውስጥ ትልቁ የዋጋ ግሽበት በኅዳር 2012 መመዝገቡን ባለፈው ሳምንት አጋማሽ ይፋ የሆነው የማዕከላዊ ስታስቲክስ መረጃ አመላከተ። በዚህም መሠረት መስከረም 2005 ተመዝግቦ ከነበረው 21.3 በመቶ የምግብ ዋጋ ግሽበት በኋላ በኅዳር ወር የታየው የምግብ ዋጋ ጭማሪ ከፍተኛው ሲሆን…

ንግድ ባንክ ለሰራተኞቹ የሚሰጠው ብድር ላይ ቅናሽ አደረገ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሁለት ሳምንት በፊት በተገበረው አዲስ አሰራር ተዘዋዋሪ ብድር፣ ከአንድ ግዜ በላይ የሚሰጥ የቤት ብድር እንዲሁም በደሞዝ እርከን ጭማሪ መሰረት የሚሠጡ የብድር ማሻሻያዎችን ጨምሮ ለሰራተኞቹ የሚያቀርበው የብድር አይነቶችን ቀነሰ። የሰራተኞቹን የስድስት ወር ደመወዝ የሚያበድረው ባንኩ አንድ ሰራተኛ የተበደረውን…

የኢትዮጵያ ፖለቲካን ጠርንፎ የሔደው የትግራይ፣ አማራና ኦሮሞ ፖለቲካ ነው

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በአክቲቪስትነት ስማቸው ገንኖ ከወጣና ተሳትፏቸው እንዲሁም ተጽእኖ ፈጣሪነታቸው ከጠነከረ ሰዎች መካከል ይገኛሉ፤ የኦሮሚያ ሚድያ ኔተወርክ ሥራ አስኪያጅ ጀዋር መሐመድ። ፖለቲካ ውስጥ በተወዳዳሪነት የመሳተፍ ፍላጎት ያልነበራቸው ጃዋር፤ በቅርቡ ነው ለመወዳደር ወደ መድረኩ እንደሚመጡ የሳወቁት። ከዚህና ከግል ጉዳያቸው ጋር…

ተክለ ብርሃን አምባዬ በ73 ሚሊዮን ብር ግብር ስወራ ተከሰሰ

የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ተክለ ብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽንን ጨምሮ አምስት ከፍተኛ ተቋራጮችን በግብር ስወራ በፌዴራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት በስምንተኛ እና ዐስረኛ ወንጀል ችሎቶች ክስ መሰረተ። በኢትዮጵያ ካሉ የደረጃ አንድ ተቋራጮች መካከል እንዲሁም ከፍተኛ አቅም ካላቸው መካከል የሆነው ተክለ ብርሃን አምባዬ…

በመቀሌ ከተማ ስድስት መቶ ሰዎች የሚሳተፉበት የፌደራሊዝም ጉባኤ ሊካሔድ ነው

ከወራት በፊት መቀሌ ከተማ የተቋቋመውን እና በዋናነትን የፌዴራል ስርአቱን ከአህዳዊ ስርአት ለመታደግ በሚል የተደረገው ጉባኤ ቀጣይ የሆነ የምክክር መድረክ በመጪው ሳምንት ማክሰኞ በመቀሌ ከተማ ስድስት መቶ ሰዎች በተገኙበት ሊካሔድ ነው፡፡ ከሃይማኖት አባቶች፣ ከምሁራን እና ከፖለቲካ ፓርቲዎች አምስት አምስት ሰዎች ከመላው…

የፖለቲካው አዲስ መታጠፊያ

የባለፉት ጥቂት ሳምንታት የኢትዮጵያ ፖለቲካ አያሌ አዳዲስ ክስተቶችን በማስተናገድ ላይ ይገኛል፤ ጋዜጠኛና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ ከጥቂት ወራት በፊት ያቋቋመውን የአዲስ አበባ የባላደራ ምክር ቤት ወደ ፖለቲካ ፓርቲነት እንደሚቀይረው ከዋሽንግተን ዲሲ ተሰምቷል፤ የፖለቲካ ተንታኝና አክትቪስት ጃዋር መሐመድ በበኩሉ በመጪው…

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አመጾች ከትላንት እስከ ዛሬ

ትውልድና እድገታቸው አዲስ አበባ ነው፤ መስፍን ማናዜ። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በሒሳብ፣ ኹለተኛውን በትምህርትና እቅድ ሥራ አመራር አግኝተዋል፤ አሁን ላይ ደግሞ በትምህርት ፖሊሲ አስተዳደር እጩ የሦስተኛ ዲግሪ (ፒ ኤች ዲ) ተማሪ ናቸው። መማር ብቻ አይደለም፤ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ዘልቀው አስተምረዋል፣ ጥናቶች…

በአማራ እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 27 ሺሕ ተፈናቃዮች ለወራት ያለ እርዳታ ቆይተዋል ተባለ

በአማራ ክልል እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ያሉ ከ27 ሺሕ በላይ ተፈናቃዮች ምግብን ጨምሮ ምንም ዓይነት ድጋፍ ሳያገኙ ለወራት መቆየታቸውን የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት (ኦቻ) ኅዳር 7/2012 ይፋ ባደረገው ሪፖርት አስታወቀ። በሪፖርቱ ላይ እንደተመለከተው፣ ተፈናቃዮቹ ድጋፍ እንዳያገኙ የኹለቱ ክልልች…

የፍትህ ዘርፉ ማሻሻያዎች ከየት ወዴት?

በኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ የሆነ ህገ መንግስት ከተተገበረ በኋላ ዜጎች የተጎናፀፏቸውን ሰብአዊ እና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ባግባቡ እንዲተገበሩ ለመጠየቅ ብዙ አመት አልፈጀባቸውም። ታዲያ አንዴ ሞቅ አንዴ ቀዝቀዝ ሲል የቆው የመብቶች ጥያቄ በተለይ በ1997 ከተካሄደው አገር አቀፍ ምርጫ እና እሱን ተከትሎ በመላው ኢትዮጵያ በሰፊው…

በያዝነው ወር በአዲስ አበባ የ20 ሺሕ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ይጀመራል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማት ጽሕፈት ቤት በ2012 ግንባታቸውን ከሚያስጀምራቸው 150 ቤቶች ውስጥ ኹለተኛውን ዙር በ40 ቢሊዮን ብር ገደማ የ20 ሺሕ ቤቶችን ግንባታ በኅዳር ወር መጨረሻ እንደሚያስጀምር ታወቀ። በመላው ከተማዋ በሚገኙ ክፍለ ከተማዎች 300 ሄክታር መሬት ቦታ ለግንባታው እየተመቻቸ…

‘‘የጦርነቱ ተራራ እንኳን አስከፍቶኝ አያውቅም፣ ጦርነት ላይ ቁጭ ብዬም እስቅ ነበር”

የመጀመሪያ የትውልድ ሥማቸው በጂጋ ገመዳ ነበር፤ በኋላ ትምህርት ቤት ሲገቡ ምናሴ በሚል ተቀይሯል። በኋላ አባዱላ በሚል ጸንቶ ከዚሁ ሥማቸው በፊትም ጄኔራልን ጨምሮ የተለያዩ ወታደራዊ እና የሲቪል ኀላፊነቶች ተጠርተዋል፤ አገልግለውማል። በጥቅምት ወር ታትሞ ለንባብ የበቃው ‹‹ስልሳ ዓመታት›› የተሰኘ መጽሐፋቸው ከአያቶቻቸው ታሪክ…

የህፃናቱን የንፅህና ክብር የተጋፋው ግለሰብ ተፈረደበት

በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ በሚገኝ አንድ የመድረሳ ቁርአን ቤት ውስጥ የግብረ ስጋ ግንኙነት የመሰለ እና ለንጽህና ክብር ተቃራኒ የሆነ ድርጊትን በሦስት ሴት ህፃናት ላይ የፈፀመው ግለሰብ በፌዴራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ቀርቦ ጥፋተኛ ተባለ። ግለሰቡ የግል…

በሳምንቱ በ13 ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የፀጥታ ችግር ተከሰተ

የተወሰኑ ተማሪዎች በረሃብ ራሳቸውን መሳታቸውን ሰምተናል ቅዳሜ፤ ጥቅምት 29/2012 በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ በተከሰተ ግጭት የኹለት ተማሪዎች ሕይወት ማለፉን ተከትሎ በመላው አገሪቱ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተመሳሳይ ጥቃት ሲሰነዘር እና የትምህርት ስርዓቱም ተቋርጦ ሰንብቷል። ይህንን ተከትሎ ከሰኞ ኅዳር አንድ እስከ አርብ ኅዳር አምስት ባሉት…

በእነ በረከት ስምኦን መዝገብ ተከሰው ፍርድ ቤት የቀረቡት አሜሪካዊ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ

የአማራ ክልል መንግሥት ጠቅላይ አቃቤ ሕግ በእነ በረከት ስምኦን መዝገብ ክስ መሥርቶባቸው ከሚያዚያ ሦስት 2011 ጀምሮ በእስር ላይ ያሉት ዳንኤል ግዛው የቀረበባቸውን ክስ እንዲያስተባብሉ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አዘዘ። የዲቬንቱስ ቴክኖሎጂ ግሩፕ መሥራች እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ የነበሩት ዳንኤል፣ ከጥረት…

This site is protected by wp-copyrightpro.com