መዝገብ

Author: ግዛቸው አበበ

ስርዓት አልበኝነቱን ማቆሚያ የት ይሆን!?

ለሰሞኑን ግጭት መነሻው ለውጥ ከመምጣቱ በፊት የነበረው ኢሕአዴግ በሕዝቦች መካከል አንብሮት የነበረው የከፋፍለህ ግዛ ውጤት ነው የሚሉት ግዛቸው አበበ፥ ወጣቶቹ ወደ እርስበርስ መናቆር ከማምራታቸው በተጨማሪ ምንም ዓይነት የጠራ ዓላማና ስትራቴጂ፣ ተጋፋጭነትና ቁርጠኝነት ሳይኖራቸው ስለሚንቀሳቀሱ ለሕዝቦቻቸው ሰቆቃዎችን እያሸከሙ መጥተዋል ይላሉ። ግዛቸው…

መቀመቅ ቁፋሮ በማን እና ለማን ነው?

ግዛቸው አበበ ሰሞኑን መተማ-ሱዳን መንገድ መዘጋቱ እና በአካባቢው (በጭልጋ) ለቀናት ጦርነት አከል ግጭት መኖሩን በተለያዩ መገናኛ ብዙኀን መዘገቡን በማስታወስ ከሰሊጥ ምርትና ወጪ ንግድ እንዲሁም ከቅማምት ማኅበረሰብ ጋር በተያያዘ የተነሳውን ግጭት አንድምታ በመጣጥፋቸው አመላክተዋል። የፌደራል መንግሥቱ በጉዳዩ ላይ ጣልቃ መግባት ይገባዋልም…

የዐቢይ አካሔድ በወላይታ፡- “በመጀመሪያ ‘በዱርሳ’ ከዚያም ‘በእርሳስ’ ነው”

የወላይታ ሕዝብን የክልልነት ጥያቄ ለማፈን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሔዱበት አካሔድና የኋላ ኋላ የወሰዱት እርምጃዎች፥ ክልሎችን በኀይል ለመቆጣጠር፣ መዋቅራቸውን ለመበጣጠስና ህልውናቸውን ሽባ ለማድረግ ነው የተጠቀሙበት ሲሉ ግዛቸው አበበ መከራከሪያቸውን አቅርበዋል።   ከአማርኛ ጭፈራዎች አንዱ እስክስታ እንደሚባለው የወላይታ ባሕላዊ ጭፈራ…

ወታደራዊ አስተዳደር በደቡብ፣ ‘የእናት አገር ጥሪ’ በትግራይ!

የፌደራል መንግሥቱ ሐምሌ 11 ከሲዳማ ክልልነት ጋር በተያያዘ የተከሰተውን ኹከት ሌሎች የክልልነት ጥያቄዎችን ጸጥ ለማሰኘት ተጠቅሞበታል፤ የትግራይ ክልል መንግሥት በበኩሉ ባለፈው ሳምንት የንግዱ ማኅበረሰብ አስተባበረው የተባለውን ‘ቴሌቶን’ሕወሓት ሕዝባዊ ድጋፍ ለማሰባሰብ ተጠቅሞበታል በማለት ግዛቸው አበበ ያትታሉ። ለውጥ መጣ ከተባለ በኋላ፣ ጠቅላይ…

መብረቁ ብልጭ ሲል ደማሚቱን ማፈንዳት! የጄኔራል ሰዓረ አሟሟት በቅጡ ይፈተሽ!

ቅዳሜ፣ ሰኔ 15 በባሕር ዳርና በአዲስ አበባ በሰዓታት ልዩነት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አምባቸው መኮንን(ዶ/ር)‘ን ጨምሮ ሌሎች ኹለት ከፍተኛ ባለሥልጣናት እንዲሁም የጦር ኀይሎች ኤታ ማዥር ጀነራል ሰዓረ መኮንንና ሌላ አንድ ጡረተኛ ከፍተኛ የጦር መኮንን ግድያዎች ምክንያት በመላው አገሪቱን ሐዘንና ድንጋጤ…

በመንግሥት ቸልተኝነት ውንብድና በስፖርት ሜዳዎች

በመቐለ ሰባ እንደርታ እና በኢትዮጵያ ቡና የእግር ኳስ ቡድኖች መካከል ማክሰኞ፣ ሰኔ 11 በአዲስ አበባ ስታዲየም የሚካሔደውን ግጥሚያ ተከትሎ ዕለቱ የኹለቱ ቡድኖች ደጋፊዎች ከተማዋን በጭፈራ አደበላልቀውት ነበር። ይህም አንዳንድ ነዋሪዎችን ብጥብጥ ይፈጠር ይሆን ወይ በሚል ሥጋትን ላይ እንዲወድቁ አደርጓቸዋል። ግዛቸው…

የሲዳማ ሕዝብ ጩኸት ‘ሞግዚት’ ፍለጋ አይደለም!!

የሲዳማ በክልል ደረጃ ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄን ጠልፎ የራስ ፍላጎትን ለማስፈጸም የኦሮሞ ልኂቃን በኦነግና በኦዲፒ በኩል እንዲሁም የትግራይ ልኂቃን በሕወሓት በኩል እያሴሩ ነው ሲሉ ግዛቸው አበበ ይከሳሉ፤ እንደማሳያ የሚያነሷቸውን ነጥቦችም አካተዋል።   2011 አዲስ ዓመት ከገባበት ጊዜ ጀምሮ በሲዳማ ውስጥ…

ኦዴፓ እና አዴፓ የት ድረስ አብረው ያዘግማሉ?

የኦዴፓ እና የአዴፓ (በቀድሞ ሥማቸው ኦሕዴድ እና ብአዴን) ኅብረት የሕወሓትን የበላይ አገዛዝ እንዳስወገደ በብዙዎች ዘንድ ሥምምነት አለ። ግዛቸው አበበ ይህ ጥምረት የጀመረውን ለውጥ ከግብ እንዳያደርስ የተደቀነበት ፈተና የኦሮሚያ እና የአማራ ሪፐብሊኮችን መመሥረት የሚፈልጉ ፖለቲከኞች የሚያራግቡት ግጭት ነው ብለው ጽፈዋል። የአማራ…

ኢትዮጵያና ያመለጡ የዴሞክራሲ ዕድሎቿ!

ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ለመመሥረት የተደረጉ ሙከራዎች በሙሉ በመክሸፋቸው ምክንያት ላለፉት አምስት ዐሥርት ዓመታት ትግሉ ቀጥሏል። ከ2010 ወዲህ በኢትዮጵያ የታየው ለውጥ ዴሞክራሲ ያመጣ ይሆን ወይስ እንደቀድሞዎቹ ሙከራዎች ይከሽፍ ይሆን? ግዛቸው አበበ የኢትዮጵያን የባከኑ የቀድሞ መልካም አጋጣሚዎች በማስታወስ አሁንም የጠቅላይ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com