መዝገብ

Author: ኤርሚያስ ሙሉጌታ

ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አንድ መንደር በሙሉ ኳራንቲን ተደረገ

በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ስሙ 24 ቀበሌ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የኮሮና ቫይረስ ከሌሎች አካባቢዎች በላቀ ሁኔታ በስፋት በመታየቱ አንድ መንደር በሙሉ ተለይቶ ኳራንቲን መደረጉ ታወቀ። የአዲስ ማለዳ ምንጮች ከስፍራው እንዳስታወቁት ስፍራው ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ውሃ ልማት…

የኢዜማ ሥራ አስፈጻሚ አባል በቁጥጥር ስር ዋሉ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና በፓርቲው ውስጥ የሙያ ማኅበራት ተጠሪ ሒሩት ክፍሌ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ታወቀ። የፓርቲው ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ናትናኤል ፈለቀ ለአዲስ ማለዳ እንደተናገሩት፣ ፖሊስ ሰኔ 23/2012 በአዲስ አበባ ከተማ ተፈጥሮ የነበረውን ረብሻ…

ተቃውሞ ቀርቦበት የነበረው የሲዳማ ክልል በጀት ለብቻው ተሠርቶ ጸደቀ

በተገባደደው ዓመት 10ኛ ክልል በመሆን በይፋ የተካለለው እና ከፍተኛ ተቃውሞ ቀርቦበት የነበረው የሲዳማ ክልል በጀት እንደ አዲስ ለብቻ ተሠርቶ ለምክር ቤት ቀርቦ ጸድቋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 30/2012 የገቢ፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፌዴራል መንግሥት የ2013 በጀት ዓመት…

ኮቪድ 19፣ የዜጎች ደኅንነት እና የዓባይ ውጥረት

ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ወቅታዊ ጉዳይ ማለትም የዓለም ዐቀፉን ወረርሽኝ፣ የሰላም እና መረጋጋት በዜጎች ላይ የሚያሳድረው ደኅንነት ዕጦት እና የዓለም ዐቀፉን ትኩረት በመሳብ ዓለም ወደ ኢትዮጵያ እንዲያማትር ያደረገውን የሕዳሴው ግድብ ውጥረት መነሻ ተደርጓል። ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም በምን ዓይነት መንገድ መጣች፣ አሁን…

አዋሽ ባንክ 4 .1 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ከተመሠረተ 25ኛ ዓመቱን ያስቆጠረውና በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል ባንክ አዋሽ ባንክ የ2012 ያልተጣራ፣ ኦዲት ያልተደረገና የተበላሹ ብድሮች ያልተቀነሱበት 4.1 ቢሊዮን ብር ትርፍ በማስመዝገብ ከግል ባንኮች መሪነቱን ለአምስተኛ ዓመት ማስጠበቅ መቻሉን አዲስ ማለዳ ከምንጮቿ ሰማች። ባንኩ ያስመዘገበው ትርፍ ከአምናው የ3.3 ቢሊዮን ብር…

ለማይንቀሳቀሱ ንብረቶች የሚሰጠው የሰነድ ማረጋገጫ አገልግሎት ላልተወሰነ ጊዜ ቆመ

የማይንቀሳቀሱ ንብረቶችን በተመለከተ መሸጥ፣ መለወጥ፣ ስም ማዞር እና የመሳሰሉት እንቅስቃሴዎችን ተከትሎ በመንግሥት በኩል የሚሰጠው የሕጋዊነት ማረጋገጫ አገልግሎት ላልተወሰነ ጊዜ መቆሙ ተገለጸ። የኢፌዴሪ ሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ጽሕፈት ቤት ለአዲስ ማለዳ እንደገለጸው በኢትዮጵያ በተከሰተው የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ተከትሎ ሊኖር የሚችለውን መጨናነቅ…

ሦስቱ ሠኔዎች፤ የከሸፉት የኹከት መንገዶች

ኢትዮጵያ የለውጥ ንፋስ ከነፈሰበት ጊዜ ጀምሮ በርከት ያሉ እና ከዚ ቀደም ታይደተው በማይታወቅ ሁኔታ አገር ውስጥ የተከወኑ ድርጊቶች ቀላል አይደሉም። ከአገር ውስጥ መፈናቀል እስከ ተቅላይ ሚንስትር ግድያ ሙከራ በኢትዮጵያ ውስጥ ባለፉት የኹለት ዓመት ተኩል እድሜ ባለው የለውጥ ኃይል የአስተዳደር ዘመን…

ኤርሚያስ አመልጋ የኢንቨስትመንት ባንክ እያቋቋሙ ነው

የበርካታ የአዳዲስ ንግድ እንቅስቃሴዎችን በመጀመር የሚታወቁት ኤርሚያስ አመልጋ በኢትዮጵያ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ የኢንቨስትመንት ባንክ ለመጀመር በሂደት ላይ መሆናቸውን አስታወቁ። ኤርሚያስ በአይነቱ ልዩ የሆነውን ባንክ ለመመስረት የተሠሩ ሥራዎች መኖራቸውን ለአዲስ ማለዳ ጠቅሰው፣ ይህም በቅርቡ አዲስ የንግድ እንቅስቃሴን ይዞ ብቅ እንደሚልም ተናግረዋል።…

የበይነ መረብ ጥቃት ‹አራተኛው የውጊያ ሜዳ› ወይስ…?

ዓለም በየጊዜው ለውጦችን ታስተናግዳለች፤ አስተናግዳለችም። የሰው ልጅም የኑሮ ውጣ ውረድን ለማቅለልና ለመቀነስ በፈጠራ ሥራዎች እየታገዘ፣ ቴክኖሎጂንም በየጊዜው እያስተዋወቀና እያሻሻለ፣ ዘመናትን ተሻግሮ ከዛሬ ደርሷል። ከጎረቤት ጋር በተፈጥሮ ሀብት አጠቃቀም አልያም በድንበር ካልሆነ፣ በሩቅ ካለ አገር ጋር ግጭት መስማት እምብዛም የነበረበትና የኖሩትን…

ሰኔ 15 ሲታወስ

በኢትዮጵያ ፖለቲካ ከተካሄዱ ለውጦች ተርታ ይመደባል፤ ከኹለት ዓመት በፊት የተከናወነውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ሥልጣን መምጣትን ተከትሎ የታየው ለውጥ። ከዚህም ኹነት ቀጥሎ ኢትዮጵያ የተለያዩ ክስተቶችን ስታስተናግድ የቆየች ሲሆን፣ ብዙዎቹም ‹ለውጥ የሚያመጣቸው ናቸው!› በሚል ሲታለፉ ነበር። ሰኔ 15 ቀን 2011…

የቀጣዩ ዓመት በጀት ድልድል ላይ የሲዳማ ክልል አለመካተቱ ተቃውሞ አስነሳ

አስራ አንደኛ ክልል በመሆን በቅርቡ በክልል ደረጃ የተዋቀረው ሲዳማ ክልል በአዲሱ የክልሎች በጀት ድልድል ወቅት ከፌደራል መንግሥት ታሳቢ ተደርጎ አለመካተቱ እና በቅርቡ ሕዝባዊ ውሳኔ ተካሒዶበት በክልልነት ከተደራጀ በበጀት ድልድሉ አለመካተቱ የሕዝብን ድምጽ መናቅ ተደርጎ ይቆጠራል የሚል ተቃውሞ ተሰምቶበታል። በተመሳሳይም የምክር…

የቀጣዩ ዓመት በጀት ድልድል ላይ የሲዳማ ክልል አለመካተቱ ተቃውሞ አስነሳ

በኢትዮጵያ ለ2013 በጀት ዓመት የጸደቀውን በጀት ተከትሎ ለክልሎች የተከፋፈለው ዓመታዊ በጀት ሲዳማ ክልልን አለማካተቱ ከምክር ቤት አባላት ዘንድ ተቃውሞ ተሰምቶበታል። አስራ አንደኛ ክልል በመሆን በቅርቡ በክልል ደረጃ የተዋቀረው ሲዳማ ክልል በአዲሱ የክልሎች በጀት ድልድል ወቅት ከፌደራል መንግስት ታሳቢ ተደርጎ አለመካተቱ…

በኮሮና የተያዙ ሐኪሞችን በሥራ ላይ አሰማርቷል መባሉን ሆስፒታሉ አስተባበለ

በዘውዲቱ ሆስፒታል ውስጥ የሚገኙ የሕክምና ባለሞያዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸው በለይቶ ማቆያ ውስጥ መቀመጥ ሲገባቸው ሕመምተኞችን እያከሙ ይገኛሉ በሚል የተነሳውን ቅሬታ ሆስፒታሉ አስተባብሏል። አስተያየት ሰጪዎች ይህን ይበሉ እንጂ፣ የዘውዲቱ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር ኤደን ዓለማየሁ ለአዲስ ማለዳ እንደገለጹት፣ ጥቆማው ሐሰት እንደሆነ…

የኃይል ማመንጫ ግድብ ከዚህ በኋላ እንደማይገነባ ተገለጸ

ኢትዮጵያ ከዚህ በኋላ ምንም አይነት በመንግሥት የሚገነባ የኃይል ማመንጫ ግድብ እንደማይኖራት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለአዲስ ማለዳ እንዳስታወቀው፣ በአሁኑ ሰዓት መንግሥት ትኩረቱን ያደረገው የተጀመሩ የኃይል ማመንጫ ግድቦችን ጨርሶ ለአገልግሎት ማዋል ላይ ነው። ከዛ ባለፈ ምንም ዓይነት ኃይል…

የማይነጥፉ የሚመስሉ እምባዎች

ስፍራው የካ ክፍለ ከተማ አዲስ አበባ ሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ ልዩ ስሙ ኮተቤ መሳለሚያ አካባቢ። አዲስ ማለዳ በአንዲት አነስተኛ ጊቢ ውስጥ በወጉ መራራቅ እንኳን በማይቻልበት እና ከሰሞኑ በጥቂትም ቢሆን ሲያካፋ በነበረው ሰማይ የተነሳ ከፊል አረንጓዴ መልበስ የጀመረ ምስኪን ጊቢ ውስጥ ተገኝታለች።…

ሦስት መልክ የያዘው የትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ

ሞቅ ቀዝቀዝ፣ ጋል በረድ የሚለው የኢትዮጵያ ፖለቲካ በርካታ ውዝግቦችን በየጊዜው ሲያስተናግድ ከርሟል። ከኮቪድ 19 ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጎን ለጎን ርዕሰ ጉዳይ የሆኑ የፖለቲካ ክስተቶችና ኹነቶችም አሁን ድረስ እየተሰሙ ይገኛሉ። ከእነዚህም መካከል አንደኛው በፌዴራል መንግሥት እና በትግራይ ክልል መካከል የነበሩ የቃላት…

የሱማሌ ክልል ምክር ቤት አባላት በፖሊስ ተደበደቡ

ምክር ቤቱ በ12 አባላት ላይ ያለመከሰስ መብታቸውን አንስቷል የሱማሌ ክልል ምክር ቤት አባላት በምክር ቤቱ አሰራር ደንብ መሰረት የተጣሰ ሕግ አለ በማለት ስብሰባ ረግጠው በመውጣታቸው እና ቅሬታቸውን ለሚዲያ አካላት ለመናገር በመሞከራቸው በጸጥታ አካላት ከፍተኛ ድብደባ እንደተፈጸመባቸው ተገለጸ። ድብደባ የደረሰባቸው የምክር…

ለሕዝብ ቆጠራ የተገዙ ታብሌቶች ለፌዴራል መሥሪያ ቤቶች ሊከፋፈሉ ነው

በአገር ዐቀፍ ደረጃ ለሦስተኛ ጊዜ ለማካሄድ ታቅዶ የነበረውን የቤትና ሕዝብ ቆጠራ በቴክኖሎጂ ለማገዝ በሚል በመንግሥት ተገዝተው የነበሩ 180 ሺሕ ታብሌቶች ያለሥራ ከመቀመጣቸው ጋር ተያይዞ ወደ ፌዴራል መሥሪያ ቤቶች ሊከፋፈሉ መሆኑ ተገለፀ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት በወሰነው ውሳኔ መሠረት በከፍተኛ ወጪ ተገዝተው…

ዝክረ ግንቦት 1997

ዮሐንስ ዓለሙ (ሥማቸው የተቀየረ) በአገር መከላከያ ሠራዊት ውስጥ የተለያዩ የኃላፊነት ደረጃዎችን በማለፍ እስከ መካከለኛ መኮንንነት ድረስ ለበርካታ ዓመታት አገልግለዋል። ዩሐንስ ከለጋነት የዕድሜ ደረጃቸው ጀምሮ እስከ ጉልምስናቸው ያለቀቃቸው ወታደርነት ሥነ ልቦና ተክለ ሰውነታቸውን ብቻ ሳይሆን ሰዓት አክባሪነታቸውንም የገነባ የመልካም ሥነ ምግባራቸው…

ፆም የማያድሩ መሬቶች ትሩፋቶች እና መዘዞች

መሬት የመንግሥት ሀብት ነው። ሀብቱን ለሕዝብ ጥቅምና አገልግሎት የሚያውል መንግሥት ታድያ ትኩረት ሰጥቶ ሊሠራባቸው ከሚገባ ጉዳዮች መካከል አንዱና ቀዳሚው የመሬት ጉዳይ እንዲሆን ይጠበቃል። በኢትዮጵያ በተለያየ ጊዜ ከመሬት ጋር በተገናኘ ትልልቅ አገራዊ ክስተቶች ተፈጥረዋል። ከ‹መሬት ለአራሹ› ጀምሮ ዛሬም ከሙስና እና ብልሹ…

አዋሽ ባንክ በአበባ፣ በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ ለተሰማሩ የብድር ወለድ ማሻሻያ አደረገ

አዋሽ ባንክ በኢትዮጵያ የተከሰተው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በንግድ እንቅስቃሴው ላይ ያሳደረውን ጫና ከግምት ውስጥ በማስገባት በአበባ፣ በሆቴልና ቱሪዝም ለተሰማሩ የብድር ወለድ ማሻሻያ ማድረጉን አስታወቀ። ባንኩ ለአዲስ ማለዳ እንዳስታወቀው፣ በዓለም ዐቀፍ ደረጃ የተከሰተውን ወረርሽኝ ተከትሎ የምጣኔ ሀብት መቀዛቀዝ በመኖሩ በኢትዮጵያም የተለየ…

ደኅንነት – የወረርሽኙ ማግስት ስጋት?

ኮቪድ 19 ኮሮና ቫይረስ ዓለምን ማስጨነቁን ቀጥሏል። እድሜውን በቀናት ባረዘመ ቁጥር ዓለም ጉዳዩን እየተላመደችው ቢመስልም፣ መቼ ተጠራርጎ ይሄድ ይሆን የሚለውን መገመት የማይቻልበት ደረጃ ላይ ደርሷል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ወረርሽኙ የምጣኔ ሀብት እና ማኅበራዊ ሕይወት ላይ ከአሁን አልፎ ወደ ነገ ላይ…

ዋፋ ማርኬቲንግ እና ፕሮሞሽን ውስጥ ብልሹ አሠራሮች እንዳሉ ተጠቆመ

በዋልታ እና ፋና የቴሊቪዥን ጣቢያዎች በጋራ እና በአንድ ሰው ሽርክና የተቋቋመው ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ውስጥ ብልሹ አሠራሮች መኖራቸውን ውስጥ አዋቂ ምንጮች ለአዲስ ማለዳ አስታወቁ። የአዲስ ማለዳ ምንጮች እንደተናገሩት፣ በድርጅቱ ውስጥ ሕግን ያልተከተሉ ግዢዎች፣ የአሰራር ሂደትን ያልተከተሉ…

ዓመታዊ አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት በ19 በመቶ ጭማሪ አሳየ

በሚያዝያ ወር 2012 የተመዘገበው የ12 ወራት ተንከባላይ አማካይ አገራዊ አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር በ19 ነጥብ 1 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱ ተገለጸ። የ12 ወራት ተንከባላይ አማካይ የዋጋ ግሽበት ረዘም ያለ ጊዜ የዋጋ ግሽበት ሁኔታ የሚያሳይ እና ግሽበቱ…

የአዲስ አበባ ሆቴሎች ከባንክ ያለባቸው ብድር እንዲራዘምላቸው ጠየቁ

በአዲስ አበባ የሚገኙ ባለኮኮብ ሆቴሎች በኢትዮጵያ በተከሰተው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ገበያቸው በከፍተኛ ደረጃ መቀዛቀዙን ተከትሎ ከባንክ የወሰዱትን ብድር ከእነ ወለዱ የመክፈያ ጊዜያቸው እንዲራዘምና ለአንድ ዓመት የእፎይታ ጊዜ እንዲያገኙ መጠየቃቸው ተገለፀ። የአዲስ አበባ ባለሆቴሎች ማኅበር ለአዲስ ማለዳ እንዳስታወቀው፣ ሆቴሎች ሠራተኞቻቸውን…

የምጣኔ ሀብት ድቀት በኮቪድ-19 ሚዛን

ዓለም አለኝ የምትለውና ስትዘረዝር የኖረችው ስርዓት ሁሉ በአንድ ቅንጣት በማይሞላ ተዋህስ ምክንያት ተመሳቅሏል። የሰዎች አኗኗርና ሕይወትም ተቀይሯል። ከወራት በፊት ዓለምን የተዋወቀው ኮቪድ 19 የሚል ሥያሜ የተሰጠው ኮሮና ቫይረስ፣ በዓለም ማኅበራዊ እንዲሁም ፖለቲካዊ እንቅሰቃሴ ገብቶ ሚዛን አስቷል። በተመሳሳይ ሚዛን እየሳቱ ካሉና…

አምነስቲ ኢንተርናሽናል በአዲስ አበባ እንዲፈርሱ በተደረጉ መኖሪያ ቤቶች ዙሪያ መግለጫ ሰጠ

አምነስቲ ኢነተርናሽናል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዚህ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ወቅት የቀን ሰራተኞች እና ስራ አጥ ሰዎችን መኖሪያ ቤታቸውን ማፍረሱን አስታወቀ። አምነስቲ እንዳስታወቀው በቅርቡ መፍረሳቸው የተረጋገጠው መኖሪያዎች ወረርሽኙን ተከትሎ የዕለት ገቢያቸውን አጥተው የተቀመጡ ሰዎች ቤቶች እንደሆኑም ከነዋሪዎች ጠይቆ መረዳቱን አስታውቋል።…

የሚንስትሮች ምክር ቤት አዳዲስ እርምጃዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

የሚንስትሮች ምክር ቤት በኮቪድ 19 ወረርሽኝ በአገር ምጣኔ ሀብት ላይ የሚያሳድረውን ተጽዕኖ ለመቀነስ መወሰድ የሚገባቸውን እርጃዎች በተመለከተ ተወያይቶ ማሳለፉ ተገለፀ። ተከሰተው የምጣኔ ሀብት መቀዛቀዝ አብዛኛውን የሕብረተሰብ ክፍል እንደሚጎዳ ታሳቢ በመደረጉ መንግሥት ዘርፈ ብዙ ድጋፎችን ለኅብረተሰቡ እያደረገ እንደሚገኝ ተጠቅሷል። ይሁን እንጂ…

ሳኖፊ እና ጅኤስኬ የተባሉ ድርጅቶች የኮቪድ 19 ክትባትን በጋራ ለማምረት ተስማሙ

ሳኖፊ እና ጅኤስኬ የተባሉ ኹለት ኩባንያዎች ከዚህ ቀደም ባልታየ መንገድ የኮቪድ 19 ክትባትን በጋራ ለማምረት ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቁ። ሳኖፊ የተሰኘው ኩባንያ ኤስ ፕሮቲን የተሰኘ እና የሰውነትን የመከላከል አቅም እንዲጨምር የሚያደርግን ንጥረ ነገር ሲያመርት ይህ ንጥረ ነገርም ከቫይረሱ ዘረ መል…

በኹለት ወራት ውስጥ እስከ 80 በመቶ የዘይት ፍጆታ በአገር ውስጥ ምርት ይሸፈናል

በአሁኑ ሰዓት ዘጠኝ በመቶ ብቻ ነው በአገር ውስጥ ምርት የሚሸፈነው በመጪዎቹ ኹለት ወራት በአገር ውስጥ ያለውን የምግብ ዘይት ፍጆታ እስከ 80 በመቶ የሚደርሰውን በአገር ውስጥ ምርት እንደሚሸፈን ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ እንዳስታወቀው በቅርቡ በሚጀምሩ ሦስት ዘይት ፋብሪካዎች ተከትሎ በአሁኑ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com