መዝገብ

Author: ኤፍራታ አሰፋ

በፖለቲካ ቀውስ ለተጎዱ አልሚዎች ብድር ተዘጋጀ

የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከተለያዩ የመንግሥት ተቋማት ጋር በጋራ በመሆን በኢንቨስትመንት ተቋማት ንብረት ላይ ለደረሰው ጉዳት ማገገሚያ የሚሆን ብድር ለማመቻቸት የደረሰውን ጉዳት የሚያጠና ቡድን አሰማራ። ከልማት ባንክ እና ከመድህን ድርጅቶች የተውጣጡ አባላት ጉዳት ደርሶባቸዋል የተባሉትን የኢንቨስትመንት ቦታዎች ላይ ጥናት በማድረግ የጉዳት መጠናቸውን…

ዳሰሳ ዘ ማለዳ ኅዳር 25/2012

1-በያዝነው በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ 3 ነጥብ 7 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለማግኘት ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።ከማምረቻው ዘርፍ 779 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለማግኘት የታቀደ ሲሆን ከማዕድን ዘርፍ 261 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር እንዲሁም ቀሪውን ደግሞ ከተለያዩ ዘርፎች ለማግኘት…

የሰው አልባ በራሪ ቁሶች መተዳደሪያ ደንብ እየተዘጋጀ ነው

ወደ አገር በሚገቡ እና በሚወጡ ሰው አልባ በራሪ ቁሶች (drone) አጠቃቀም ዙሪያ መተዳደሪያ ደንብ እየተዘጋጀ እንደሚገኝ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ አስታወቀ። ኢጀንሲው እንዳስታወቀው የድሮን አጠቃቀም ከሌሎች አገራት ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ ሚባል ቢሆንም ቁሶቹ ለእኩይ ተግባር እንዳይውሉ መተዳደሪያ ደንቡ መዘጋጀት እንዳስፈለገ…

ዳሰሳ ዘ ማለዳ ኅዳር 24/2012

1–የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ከ6 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የ299 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያላቸው አራት የአስፋልት መንገዶች ሊያስገነባ መሆኑን አስታወቀ።ባለስልጣንኑ ለሚያስገነባቸው መንገዶች ከአሸናፊ ተቋራጭ ጋር ነገ ኅዳር 25/2012የስምምነት ፊርማ ያከናውናል።ግንባታው የሚከናወንባቸው አራቱ መንገዶች የሐሙሲት -እስቴ ፣የፍሰሀገነት -ኮሌ-ሰገን-ገለባኖ ሎት…

ዳሰሳ ዘ ማለዳ ኅዳር 22/2012

1- ባለፈው ክረምት በአዲስ አበባ ከተተከሉት 6 ሚሊዮን ችግኞች መካከል 1 ነጥብ 2 ሚሊዮን ወይም 20 በመቶው አለመፅደቃቸውን የአዲስ አበባ ከተማ የአካባቢ ጥበቃ እና የአረንጓዴ ልማት ኮሚሽን ባደረገው የዳሰሳ ጥናት ማረጋገጡን አስታወቀ።ችግኞቹ ያልፀደቁበት ምክንያት የጥራት ችግር እና የእንክብካቤ እጥረት መሆኑን…

የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርስቲ በተማሪዎች ጥያቄ ለ15 ቀናት እንዲዘጋ ተወሰነ

በምስራቅ ሐረርጌ የሚገኘው የኦዳ ቡልቱም ዪኒቨርስቲ በተማሪዎች ጥያቄ መሰረት ለ15 ቀናት ዝግ ሆኖ እንዲቆይ መወሰኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ደቻሳ ጉርሙ ለአዲስ ማለዳ ገልፀዋል። ደቻሳ ጨምረው እንደገጹት ከግቢው ተማሪዎች ጋር  ውይይት በተደረገበት ወቅት ከተማሪዎች በተነሳው ጥያቄ ከሰሞኑ…

ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ በፍሬህይወት ቁጥር አንድ የአፀደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ጎበኙ

ትናንት ኅዳር 17/2012 ልደታ ክፍለ ከተማ በሚገኘው ፍሬህይወት ቁጥር አንድ የአፀደ ሕጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በርካታ ተማሪዎች የጤና መታወክ ያጋጠማቸው ሲሆን ዛሬ ኅዳር 18/2012 ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ  በመገኘት የመማር ማስተማር ሂደቱን ጎብኝተዋል። ምክትል ከንቲባው ብጉብኝታቸው ወቅት እንደገለጹት በትምህርት…

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ጀልዱ ወረዳ ኹለት ባለስልጣናት ባልታወቁ ሰዎች መገደላቸው ተገለፀ

በምዕራብ ሸዋ ዞን የጀልዱ ወረዳ ኹለት ባለስልጣናት ማክሰኞ ኅዳር 16/2012 ባልታወቁ ሰዎች መገደላቸውን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ። ከኹለቱ የወረዳ ባለስልጣናት ግድያ ጋር በተያያዘ ፖሊስ የማጣራት ስራ እየሰራ መሆኑን የምዕራብ ሸዋ ዞን አስተዳዳሪ ገላና ኑረሳ መናገራቸውን ዶይቸ ቬለ ዘግቧል። በግድያ ሕይወታቸውን ያጡት…

ዳሰሳ ዘ ማለዳ ኅዳር 17/2012

1-የእንስሳት መድኃኒት ለማምረት በመቶ ሚሊዮን ብር የተገነባው ፋብሪካ በኤሌክትሪክ ችግር ምክንያት ለአራት ወራት ያለሥራ መቆሙን የብሔራዊ እንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት አስታወቀ።የኢንስቲትዩቱ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አወል አብዱልጀባል እንደተናገሩት የፋብሪካው ግንባታ በ2009 ተጀምሮ ከአራት ወራት በፊት ሙሉ ለሙሉ ቢጠናቀቅም በኤሌክትሪክ ችግር ምክንያት…

የጤና መታወክ ያጋጠማቸው ታዳጊ ተማሪዎች ሕክምና ተደርጎላቸው ለቤተሰቦቻቸው ተመልሰዋል

በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ ፍሬህይወት ቁጥር አንድ ትምህርት ቤት ዛሬ ኅዳር 17/2012 ጠዋት ላይ 25 ተማሪዎች እና 5 አስተማሪዎች ላይ በተፈጠረው የጤና ዕክል ምክንያት ወደ ጥቁር አንበሳ እና ዘውዲቱ ሆስፒታሎች የተወሰዱ ተማሪዎች ከኹለት ተማሪዎች በስተቀር ቀሪዎቹ ወደ ቤተሰቦቻቸው መመለሳቸውን…

ዳሰሳ ዘ ማለዳ ኅዳር 16/2012

1-የሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ሶዴፓ) ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የብልጽግና ፓርቲን ለመዋሃድ መወሰኑን አስታወቀ። የሶዴፓ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዛሬ ኅዳር 16/2012 ጅግጅጋ ባካሄደው ስብሰባ ውሳኔ ማሳለፉን አስታውቋል።ሶዴፓ እንዳስታወቀው ብልፅግና ፓርቲ አደረጃጀትና የኢህአዴግ ውህደት ሶዴፓ የቆመለትን የአርብቶ አደር ማሕበረሰብ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጥቅም የሚያስጠብቅ…

የእንግሊዝ ኤምባሲ ለሰራተኞቹ ግጭት በተከሰተባቸው የኢትዮጵያ አከባቢዎች ሲጓዙ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳሰበ

በኢትዮጵያ የሚገኘው የእንግሊዝ ኤምባሲ ለሰራተኞቹ ኢትዮጵያ ውስጥ እየተከሰተ ባለው ግጭት ምክንያት የጉዞ ላይ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳሰቧል። በተለይ በሶማሊያ እና በኦሮምያ ድንበር መካከል በምስራቅ እና በምዕራብ ሐረርጌ ዞኖች እና በኬንያ ድንበር ላይ ያሉ አከባቢዎች ጨምሮ በተለያዩ ቦታዎች በተፈጠሩ ግጭቶች ምክንያት የብዙ…

የኦሮሚያ እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲዎች ስለኢህአዴግ ውህደት ለመወያያት ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ እና ነገ ሊያደርጉ ነው

የኦሮሚያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) እና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) በቅርቡ ተግባራዊ ሊደረግ ጫፍ ስለደረሰው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ጥምር እና አጋር ፓርቲዎች ውህደት በተመለከተ ለመወያየት አስቸኳይ ጉባኤ መጥራታቸውን ምንጮች ለአዲስ ማለዳ ገለፁ። ኦዴፓ ዛሬ ኅዳር 16/2012 አስቸኳይ ጉባዔ የጠራ…

ዳሰሳ ዘ ማለዳ ኀዳር 15/2012

1-በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ኅዳር 14/2012 ከለሊቱ 7 ሰዓት በተማሪዎች መካከል በተከሰተ ግጭት ምክንያት አምስት ተማሪዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር አስታወቀ።በግጭቱ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው ተማሪዎች ሕክምና እየተደረገላቸው ሲሆን የግጭቱን መነሻ በማጣራት ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል።(አዲስ ማለዳ) ……………………………………………………. 2-የጋምቤላ…

ዳሰሳ ዘ ማለዳ ኅዳር 12/2012

1-ኢትዮጵያ የመጀመሪያዋን የመሬት ምልከታ ሳተላይት ታህሳስ 7/2012 ከጠዋቱ 12 ሰዓት ከ21 ደቂቃ ላይ ወደ ህዋ እንደምታመጥቅ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚንስቴር አስታወቋል።72 ኪሎ ግራም የምትመዝነው የመጀመሪያዋ ሳተላይት ወደ ህዋ እንደምትመጥቅ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚንስትር(ዶ/ር) ጌታሁን ተናግረዋል።ሳተላይቷ ከቻይና ቤጂንግ 400 ኪሎ ሜትር…

ከሰኔ 15ቱ ጥቃት ጋር ተያይዞ የተጠረጠሩ ግለሰቦች የክስ መቃወሚያ እንዲያቀርቡ ትዕዛዝ ተሰጠ

በተያያዘ ዜና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን )የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ክርስትያን ታደለ ጨምሮ 13ቱም ተከሳሾች በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀርበው ክሱ ተነቦላቸዋል። ዓቃቤ ህግ በተከሳሾቹ ላይ “ሕገ መንግስትን በኃይል ለመናድ ተንቀሳቅሰዋል” በሚል ክስ መስርቶባቸዋል። ተከሳሾቹ በማረፊያ ቤት የደህንነት ስጋት አለብን በሚልም…

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔን ውጤት ነገ ኅዳር 13/2012 ይፋ እንደሚያደርግ አስታወቀ

በመላው ሲዳማ ዞን በ1692 የምርጫ ጣቢያዎች የተካሔደውን የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔን ውጤት በተመለከተ ነገ ኅዳር 13/2012 ይፋ እንደሚደረግ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ቦርዱ እንደገለፀው በድምጽ መስጫው ማምሻ ላይ ቆጠራው ተጠናቆ የሕዝበ ውሳኔው ውጤት በምርጫ ጣቢያዎች ይፋ ተደርገዋል። በትናንትናው ዕለት ኅዳር 11/2012…

ከሰኔ 15ቱ ጥቃት ጋር በተያያዘ 13 ሰዎች ላይ ክስ ተመሠረተ

ሰበር ዜና ጄኔራል ሰዓረ መኮንን እና ሜጀር ጀነራል ገዛኢ አበራ ገዳይ ተብሎ በተጠረጠረው መሳፍንት ጥጋቡ ሥም በተጠራው መዝገብ፣ ‹በሕገ መንግሥቱ ስርዓት ላይ የሚፈፀም ወንጀል› በሚል በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ እና 13ኛ ወንጀል ችሎቶች 13 ሰዎች ላይ ክስ…

ከአዲስ አበባ ወደ ክልሎች ሊጓጓዙ የነበሩ መሳሪያዎችን መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከጥቅምት 23 እስከ 30 /2012 ሦስት የተለያዩ ቀናት ውስጥ 7 የተለያዩ አይነት የጦር መሳሪያዎች እና 197 መሰል ጥይቶች ከነተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል። ኮሚሽኑ እንዳስታወቀው ጥቅምት23፣ 28 እና 30/2012 ከተለያዩ ሸቀጦች እና ጭነቶች ጋር በማድረግ ሕጋዊ…

ዳሰሳ ዘ ማለዳ ኅዳር 11/2012

1-የኦሮሚያ ክልል መስተዳደር የመንገዶች ባለስልጣን ኮምዩኒኬሽን ኃላፊ የሆኑት ቶላ ገዳ ትናንት ኅዳር 10/2012 ከጠዋቱ አምስት ለሥራ ጉዳይ ወደ ምዕራብ ወለጋ ቄለም ወለጋ ዞን እየሄዱ ባሉበት ወቅት ላሎ አሳቢ ወረዳ ውስጥ ጋራ ቶሬ ተብሎ በሚታወቀው ቦታ እስካሁን ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች መገደላቸውን…

እርማት!

  ዛሬ ኅዳር 11/2012 በማለዳው የዜና ጊዜያችን የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔን በሚመለከት ዋልታን ምንጭ ጠቅሰን 90በመቶ የሚሆነው ሕዝብ ሻፌታን መርጧል ብለን  የዘገብነው ዜና ስህተት መሆኑ አረጋግጠናል። በዚህም መሰረት የአዲስ ማለዳ ኤዲቶሪያል ቦርድ ይቅርታ ይጠይቃል። አዲስ ማለዳ እንዳረጋገጠችው መግለጫውን የሰጡት የሐዋሳ ከተማ…

በሕገ ወጥ መንገድ ጅማ ከተማ ሊራገፍ የነበረ ከ1 ሺሕ በላይ ባለ ሃያ ሊትር የምግብ ዘይት ተያዘ

በሕገ ወጥ መንገድ ተጭኖ ጅማ ከተማ የቡና መፈልፈያ መጋዝን ውስጥ ሊራገፍ የነበረ አንድ ሺህ 61 ባለ ሃያ ሊትር የምግብ ዘይት በቁጥጥር ስር ማዋሉን የጅማ ከተማ ፖሊስ አስታውቋል። ኅብረተሰቡ ለፖሊስ በሰጠው ጥቆማ መሰረት ዘይቱን በቁጥጥር ስር ማዋል የተቻለ ሲሆን ፤ፖሊስ በቦታው…

ዳሰሳ ዘ ማለዳ ኅዳር 9/2012

1-ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር የሚያገናኟትን የመንገድ ግንባታ እና ጥገና መጠናቀቁን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ።የባለስልጣኑ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሳምሶን ወንድሙ ቡሬ አሰብ ፤ ራማ መረብ እና አዲግራት ዛላምበሳ መንገዶች ጥገናቸዉ በመጠናቀቁ የትራንስፖርቱ አገልግሎቱ ካለ መንገዶቹ ዝግጁ መሆናቸዉን በመግለጽ ባለስልጣኑም የሚጠበቅበትን ኃላፊነት መወጣቱን ተናግረዋል።(ኢትዮ…

ዳሰሳ ዘ ማለዳ ኅዳር 8/2012

1-በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከ12 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት አደገኛ አደንዛዥ ዕፅ መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።አደንዛዥ እፁ እሁድ ኅዳር 7/2012 በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በዓለም አቀፍ መንገኞች ማስተናገጃ ተርሚናል በጉምሩክ ኢንተሊጀንስ ሰራተኞች፣ በኢንተር ፖል አባል እንዲሁም በሰዓቱ ከነበረ…

ዳሰሳ ዘ ማለዳ ኅዳር 5/2012

1-በአማራና ኦሮሞ ሕዝቦች ስም ተደራጅተው የሚንቀሳቀሱ ሰባት ፓርቲዎች በጋራ ለመስራት ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቁ።ፓርቲዎቹም የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ( አዴፓ) የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ( ኦዲፒ) የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ( ኦነግ)፣ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ፣ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ( ኦፌኮ) ፣…

በሲዳማ ክልልነት ላይ ሕዝበ ውሳኔ ድምጽ ለመስጠት ከኹለት ሚሊዮን በላይ መራጮች ተመዘገቡ

በሲዳማ ክልልነት ላይ ሕዝበ ውሳኔ ድምጽ ለመስጠት ጥቅምት27/2012 የተጀመረውን የመራጮች ምዝገባ ተከትሎ ከኹለት ሚሊዮን በላይ መራጮች መመዝገባቸዉን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። በከተማዋ በ18 የድምጽ መስጫ ጣቢያዎች ምዝገባው እየየተካሄደ ሲሆን ድምጽ የመስጠት ሂደቱም ህዳር 10/2012 የሚከናወን ይሆናል።

በህዳሴው ግድብ ላይ የሚደረገው የሚኒስትሮች ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

የኢትዮጵያ፣ የግብጽ እና የሱዳን የውሃ ሚኒስትሮች በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚያካሂዱት የቴክኒክ ስብሰባ የአለም ባንክ እና አሜሪካ ታዛቢዎች በተገኙበት አራት ሰአት ላይ በስካይ ላይት ሆቴል ዛሬ አርብ ህዳር 5 2012 ተጀመረ፡፡ የኢትዮጵያ የውሃ የመስኖ እና የኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ስለሺ በቀለ(ዶ/ር)…

ዳሰሳ ዘ ማለዳ ኅዳር 4/2012

1-‹‹የኢትዮጵያ ኤምባሲ ናይሮቢ ከተማ ከሚገኘው ከተባበሩት መንግስታት ስድተኞች ኮሚሽን ቢሮ ጋር በመተባበር የኢትዮጵያ ስድተኞችን ካለፍላጎታቸው ወደ አገር ቤት ለማስመለስ ህዳር 03/2012 በናይሮቢ ከተማ ኢስሊ አካባቢ የውይይት ፕሮግራም አዘጋጅተዋል›› በማለት በማህበራዊ ሚዲያ የተሰራጨው መልዕክት የተሳሳተ መሆኑን ኤምባሲው አስታውቋል።ኤምባሲው ከተባበሩት መንግስታት ስድተኞች…

የ2011 ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2012 በጀት ዓመት አንደኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እየተከናወነ ነው

በክፍለ ከተማ ደረጃ በ2011 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሁሉም ሴክተሮች ሪፖርት እንዲያቀርብ በማድረግ በጠቅላላ አመራር የነበሩ ጥንካሬዎችና ጉድለቶችን በመለየት የአፈጻጸም ግምገማ እየተከናወነ ይገኛል። ግምገማው በተያዘው የ2012 በጀት ዓመት አንደኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸም የነበሩትን ጠንካራ ተግባራት ማስቀጠል በሚያስችል መልኩ በሁሉም ክፍለ…

ዳሰሳ ዘ ማለዳ ኅዳር 2/2012

1- አማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) በአዲሱ ሕብረ-ብሔራዊ ፓርቲ ተዋህዶ ለመሥራት የወሰነ ሲሆን “ኢትዮጵያዊነትን ከማንነት ጋር አስተሳስሮ የሚያስኬድና የእውነተኛ ፌዴራሊዝም መተግበሪያ መሆኑን በመገንዘብ የአዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ በአዲሱ አገራዊ ሕብረ ብሔራዊ ፓርቲ ተዋህዶ ለመታገል ወስኗል” ሲሉ በምክትል ፕሬዝዳንት ማዕረግ የአማራ ክልል ኢንደስትሪ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com