መዝገብ

Author: ዳንኤል ፀኀይ ሰዋሰው (ዶ/ር)

በአዲስ አበባ ሕዝብ ላይ የተጋረጠው የፖለቲካ አደጋ

አዲስ አበቤ በኹለት ሁኔታዎች ውስጥ ተወጥሯል የሚሉት ዳንኤል ፀሀይ ሰዋሰው (ዶ/ር)፣ በአንድ በኩል ራስን የመሆን፣ መብትና ጥቅምን የማስከበርና የመታግል፤ በሌላ በኩል ደግሞ በአዲስ የፖለቲካ ኀይል ፍላጎትና መስፋፋት የመዋጥ ስሜት ውስጥ ይገኛል ሲሉ ሐሳባቸውን የሚያጠናክሩ ተጨባጭ ያሏቸውን አስረጅ ዘርዝረዋል። የአዲስ አበባ…

መሬት ላይ የሌለው የዐቢይ አስተዳደር ለውጥ

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስተዳደር የነበረው ቅቡልነት በፍጥነት እያሽቆለቆ ነው የሚሉት ዳንኤል ፀኀይ ሰዋሰው (ዶ/ር)፣ መንግሥት ችግሮችን ለመረዳት እየሔደበት ያለው መንገድ እና አረዳድ የተሳሳተ መሆን እንዲሁም የሚወስዳቸው እርምጃዎች መፍትሔው የሚያርቁ ናቸው ሲሉ በመሬት ላይ አሉ የሚሏቸውን ማሳያዎች በመከራከሪያነት አስቀምጠዋል፤…

This site is protected by wp-copyrightpro.com