በህገወጥ መንገድ ወደ ኬንያ ሊወጣ የነበረ አኩሪ አተርና ማሾ ምርት መያዙ ተገለፀ

Views: 661

ከገቢዎችና ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
እና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት በተካሄደው ህገ-ወጥ ንግድ
ክትትልና ቁጥጥር ሥራ ወደ ኬኒያ ሊወጣ ሲል አኩሪ 1350 ኩንታል አኩሪ አተር እና 1295 የማሾ ምርት በቁጥጥር ስር ዋለ።
በድምሩ 2,645 ኩንታል ምርት ኢትዮጵያ ምርት ገበያ
ለሽያጭ እንዲቀርብ መደረጉን ሚኒስቴር መስሪያቤቱ ከፌደራል፣ ከከተማ አስተዳርና
ከክልል ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊዎች ጋር ውይይት ሲያደርግ ባቀረበው የ2012 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ሪፖርት ተገልጿል፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com