ከተንቀሳቃሽ ስልኮች ገበያ ውስጥ 98 በመቶው በኮንትሮባንድ መያዙ ተረጋገጠ

Views: 432

ከሦስት ዓመት በፊት 65 በመቶ ደርሶ የነበረው ሕጋዊው የተንቀሳቃሽ ስልክ ምርቶች የገበያ ድርሻ በያዝነው ዓመት ወደ ኹለት በመቶ በመውረድ 98 በመቶ የሚሆነውን የገበያውን ድርሻ ለኮንትሮባንድ ንግድ ሰንሰለት ማስረካቡ በጥናት ተረጋገጠ።

በሃገር ውስጥ የሚመረቱ እና ከውጪ ሃገር በሕጋዊው የንግድ ስርአት የሚመጡ ተንቀሳቃሽ ስልኮች ግብር በማይከፍሉ እና በሕገወጥ መልኩ ወደ አገር ውስጥ በሚገቡ ስልኮች ገበያውን የተነጠቁ ሲሆን ይህም አንዳንድ አምራቾች ኢንዱስትሪአቸውን ዘግተው እንዲወጡ ምክንያት እንደሆነም የኢትዮጵያ ስልክ ገጣጣሚዎች ማህበር ፕሬዘደንት አስማማው አማረ (ዶ/ር) ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል።

በኮንትሮባንድ የሚገቡ ተንቀሳቃሽ ስልኮች የሚዘውሩት የስልክ ገበያ

ቅጽ 1 ቁጥር 48 መስከረም 24 2012

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com