ሐተታ ዘ ማለዳ
የፖለቲካው አዲስ መታጠፊያ
ሐተታ ዘ ማለዳ
የፍትህ ዘርፉ ማሻሻያዎች ከየት ወዴት?
ሐተታ ዘ ማለዳ
ግባቸውን ያልመቱት ጥቃቅን እና አነስተኛ ተቋማት በአዲስ እይታ
ሐተታ ዘ ማለዳ
ነገረ ታሪክ ዘኢትዮጵያ ከዛሬ የሚያዘናጋ ከነገ የሚያዘገይ
ሐተታ ዘ ማለዳ
የኢትዮጵያ እና የግብጽ ፍጥጫ

Addis Maleda
Addis Maleda
Addis Maleda

የእለት ዜና

ዳሰሳ ዘ ማለዳ ኅዳር 26/2012

1-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) የ2019 የኖቤል የሰለም ሽልማትን በመጪው ማክሰኞ ኅዳር 30/2012 ኖርዌይ ኦስሎ በመገኘት ይቀበላሉ።በተለያዩ ስነ ስርዓቶች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) የኖቤል ኮሚቴው የሰላም ሽልማቱ ይበረከታል ተብሎ ይጠበቃል።ጠቅላይ ሚኒስትር በኖርዌይ ቆይታቸው ከአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኤርና ሶልቤርግ እና…

Related news

ተክለ ብርሃን አምባዬ በ73 ሚሊዮን ብር ግብር ስወራ ተከሰሰ

የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ተክለ ብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽንን ጨምሮ አምስት ከፍተኛ ተቋራጮችን በግብር ስወራ በፌዴራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት በስምንተኛ እና ዐስረኛ ወንጀል ችሎቶች ክስ መሰረተ። በኢትዮጵያ ካሉ የደረጃ አንድ ተቋራጮች መካከል እንዲሁም ከፍተኛ አቅም ካላቸው መካከል የሆነው ተክለ ብርሃን አምባዬ…

ወቅታዊ

አዳዲሶቹ ጥምረቶች – እጅ ከምን

ሕወሓት መራሹ ኢሕአዴግ በሕዝብ ተቃውሞ ከፊት ተሰላፊውን ቡደን ቀይሮ በኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ ዘርፎች ከቀድሞ በተለዩ የፖሊስ እና የፖለቲካ ለውጦች አገር ማስተዳደር ከጀመረ ዓመት ከመንፈቅ አለፈው። ይህ ለውጥ ካስተናገዳቸው አዳዲስ ተግባራት መካከል አንዱ የሆነው ደግሞ ከዚህ ቀደም በዐይነ ቁራኛ ሲታዩ ከሰነበቱት፤…

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምክር ቤት ውሎ አንድምታዎች

ፕሬዝዳት ሳሕለወርቅ ዘውዴ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የ2012 የመክፈቻ ጉባኤ ላይ ያደረጉትን ንግግር ተከትሎ በተወካዮች ምክር ቤቱ በጥቅምት 11/2012 የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአባላቱ የተነሱ ጥያቄዎች ላይ መልስ ሰጥተዋል። ይጀመራል ተብሎ ከተያዘለት ቀጠሮ ከአንድ ሰዓት ተኩል…

ትንታኔ

ጩኸት አልባ ድምጾች – ከሕጻናት መንደር

ዘንድሮ 12 ዓመቷን ትደፍናለች። የተወለደችው ከአዲስ አበባ ወጣ ባለች ገጠራማ አካባቢ ነው። የት ነው ብትባል እንኳ እዚህ ነው ብላ ለመናገር በማታስታውስብት ጨቅላ እድሜ ነው ከትውልድ ስፍራዋ ወጥታ አዲስ አበባ የመጣችው። ‹‹አክስት›› ናቸው የተባሉ ሴት ሊያስተምሯት ብለው እንዳመጧት በተለያየ አጋጣሚ ይናገራሉ።…

የምርመራ ጋዜጠኝነት ፈተናዎች

የጋዜጠኝነት ሕይወታቸው የጀመረው በቀድሞው የአዲስ አበባ ክልል 14 ባህልና ማስታወቂያ ቢሮ ውስጥ ነበር። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቋንቋዎችና ሥነ ጽሑፍ እንዲሁም በሕግ ትምህርታቸውን የተከታተሉ ሲሆን፣ በማስታወቂያው ቢሮ በነበራቸው ቆይታ ከባድ የሚባሉ ድፍረት የሚጠይቁ ሥራዎችን ተጋፍጠው የመሥራትን ልምድ አካብተዋል። ክልል 14 ቢሮው…

ርዕሰ አንቀፅ

ጥላቻ ላይ በቻልነው ሁሉ እንረባረብ!

የጥላቻ ንግግር ከቴክኖሎጂ ጋር አዲስ የመጣ ችግር ሳይሆን በሰው ልጆች ማኅበራዊ ግንኙነት ውስጥ የቆየ ችግር ነው። በሰው ልጆች መካከል ያሉ ግንኙነቶች እንደ ዘንድሮው የጊዜና የቦታን ጫና በቀላሉ መጣስ በማይችሉበት ዘመን እንኳን የጥላቻ ንግግሮች በኹለተኛው የዓለም ጦርነት ጊዜ የተካሔደውን የአይሁዶች ጭፍጨፋ…

ሴት ልጆች በተፈጥሮ ምክንያት ኋላ እንዳይቀሩ አሁንም ብዙ ይጠበቃል

የሴቶች የንጽህና መጠበቂያ ይልቁንም የወር አበባ የንፅህና መጠበቂያ ምርት የህከምና ቁሳቁስ አካል ሆኖ የመካተቱ ነገር ለበርካታ ሴቶች አስደሳች ዜና ነው። ይህም በወር አበባ ምክንያት ከትምህርት ቤት ለሚቀሩና ቀናቱን በጭንቀት ለሚያሳልፉ ሴቶች እረፍት ሲሆን ጤናማም ነው። አልፎም ለሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች ተደራሽ…

ሐተታ ዘ ማለዳ

የፖለቲካው አዲስ መታጠፊያ

የባለፉት ጥቂት ሳምንታት የኢትዮጵያ ፖለቲካ አያሌ አዳዲስ ክስተቶችን በማስተናገድ ላይ ይገኛል፤ ጋዜጠኛና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ ከጥቂት ወራት በፊት ያቋቋመውን የአዲስ አበባ የባላደራ ምክር ቤት ወደ ፖለቲካ ፓርቲነት እንደሚቀይረው ከዋሽንግተን ዲሲ ተሰምቷል፤ የፖለቲካ ተንታኝና አክትቪስት ጃዋር መሐመድ በበኩሉ በመጪው…

የፍትህ ዘርፉ ማሻሻያዎች ከየት ወዴት?

በኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ የሆነ ህገ መንግስት ከተተገበረ በኋላ ዜጎች የተጎናፀፏቸውን ሰብአዊ እና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ባግባቡ እንዲተገበሩ ለመጠየቅ ብዙ አመት አልፈጀባቸውም። ታዲያ አንዴ ሞቅ አንዴ ቀዝቀዝ ሲል የቆው የመብቶች ጥያቄ በተለይ በ1997 ከተካሄደው አገር አቀፍ ምርጫ እና እሱን ተከትሎ በመላው ኢትዮጵያ በሰፊው…

ግባቸውን ያልመቱት ጥቃቅን እና አነስተኛ ተቋማት በአዲስ እይታ

የጥቃቅን እና አነስተኛ ተቋማት አደረጃጀት ፖሊሲ ለበርካታ ዓመታት ሲሠራበት ቆይቷል። ለወጣቶች የሥራ እድል የመፍጠር ዓላማ ያለው ይኸው አሠራር፤ ሥያሜውም በብዙዎች አእምሮ ታትሞ ቀርቷል። ይሁንና የታሰበለትን ያህል ስኬት አላመጣም ብለው የሚሟገቱ አሉ። ከዘርፉ ባለሙያዎች ባሻገር በአደረጃጀቱ ውስጥ ሥራ ለማግኘት ሞክረው ያልተሳካላቸው…

አንደበት

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አመጾች ከትላንት እስከ ዛሬ

ትውልድና እድገታቸው አዲስ አበባ ነው፤ መስፍን ማናዜ። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በሒሳብ፣ ኹለተኛውን በትምህርትና እቅድ ሥራ አመራር አግኝተዋል፤ አሁን ላይ ደግሞ በትምህርት ፖሊሲ አስተዳደር እጩ የሦስተኛ ዲግሪ (ፒ ኤች ዲ) ተማሪ ናቸው። መማር ብቻ አይደለም፤ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ዘልቀው አስተምረዋል፣ ጥናቶች…

‘‘የጦርነቱ ተራራ እንኳን አስከፍቶኝ አያውቅም፣ ጦርነት ላይ ቁጭ ብዬም እስቅ ነበር”

የመጀመሪያ የትውልድ ሥማቸው በጂጋ ገመዳ ነበር፤ በኋላ ትምህርት ቤት ሲገቡ ምናሴ በሚል ተቀይሯል። በኋላ አባዱላ በሚል ጸንቶ ከዚሁ ሥማቸው በፊትም ጄኔራልን ጨምሮ የተለያዩ ወታደራዊ እና የሲቪል ኀላፊነቶች ተጠርተዋል፤ አገልግለውማል። በጥቅምት ወር ታትሞ ለንባብ የበቃው ‹‹ስልሳ ዓመታት›› የተሰኘ መጽሐፋቸው ከአያቶቻቸው ታሪክ…

‹‹የትግል ሚዲያ የሚል የሚዲያ ፈቃድ አልሰጠንም››

በኦሮሚያ ክልል ኢሉባቡር አልጌ ከምትባል ትንሽ መንደር ነው ይህን ዓለም የተቀላቀሉት። አምስት ዓመት ሲሞላቸው በመምህርነት ሙያ ላይ የነበሩት ወላጅ አባታቸው ወደ አዲስ አበባ መዛወርን ተከትሎ አዲስ አበባ ከተሙ። ዕድገታቸውም በአዲስ አበባ ከተማ ቀጠለ። የያኔው ብላቴና በኋላም በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጋዜጠኝነትና…

ማህበረ ፖለቲካ

በአስገድዶ መድፈር ጉዳይ ለምን ቆሞ ተመልካቾች ሆንን?

እስከ ኅዳር 30 የሚቆየውንና በአገራችን ለ14ኛ ጊዜ እንዲሁም በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ26ኛ ጊዜ የሚካሔደውን የ16 ቀና ንቅናቄ በማንሳት የሚጀምሩት ቤተልሔም ነጋሽ፤ አስገድዶ መድፈርና የተለያዩ ጥቃቶች ከፍተኛ ደረጃ ላይ ቢደርሱም አሁንም የማይነገሩና በዝምታ የታለፉ ጥቃቶችና የሴቶች ታሪኮች እንዳሉ ያነሳሉ። በተለይም የደረሰባቸውን…

ትንንሽ ድሎችን ለማስቀጠል

ባለፈው ሳምንት በመገናኛ ብዙኀንና ማኅበራዊ ገጾ ወዲያ ወዲህ ሲሉ ከነበሩ ርዕሰ ጉዳዮች መካከል የተሰማውን ዜና መዝዘው ያወጡት ቤተልሔም ነጋሽ፤ የወር አበባ የንፅህና መጠበቂያ ምርት የህከምና ቁሳቁስ አካል ሆኖ የመካተቱን ነገር አውስተዋል። እዚህ ውጤት ላይ ለመድረስም የብዙዎች ድምጽና ቅስቀሳ እንደነበር በማንሳት…

“እኔን አይወክለኝም”

ውክልና ከማኅበረሰቡ አካል ሆኖ በመውጣት የሚገኝ አይደለም የሚሉት በፍቃዱ ኃይሉ፤ የውክልና አረዳዳችን ትክክለኛም ሆነ አግባብ እንዳልሆነ ያነሳሉ። በዚህም በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የተባሉና የሆኑ ክስተቶችን እንደማሳያ አስቀምጠው፤ የውክልና ነገር በፖለቲካው እንዲሁም በማኅበራዊ ኑሮ እያስከተለ ያለውን ቀውስ ያብራራሉ። አንድ ድርጊት አድራጊውን ብቻ…

ምጣኔ ሐብት

የመንግሥት ድርጅቶችን ወደ ግል ማዘዋወር ጥሞና ያስፈልገዋል

በኢትዮጵያ ውስጥ ከመጣው የፖለቲካ ለውጥ ጋር ተያይዞ፥ የዐቢይ አሕመድ መንግሥት በምጣኔ ሀብት በኩል ሊወስዳቸው ካሰባቸው እርምጃዎች መካከል አንዱና በአማካሪ ቡድን በማስጠናት ላይ የሚገኘው የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን ወደ ግል በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ማዘዋወርን በተመለከተ ይገኝበታል። የምጣኔ ሀብት ምሁሩ ዓለማየሁ ገዳ…

ግብርን ለማሰባስብ ከዘመቻ ይልቅ ትክክለኛ ፖሊሲና ፍትሐዊ አተገባበር

ኢትዮጵያ ከግብር የሚሰበሰበውን መጠን ለማሳደግ ተግባራዊ እያደረገች ያለችውን ዘመቻ የግብሩን መሰረት ከማስፋት ይልቅ የግብር መጠንን በማሳደግ ላይ ትኩረት ያደረገ መሆኑን ሳምሶን ኃይሉ ይተቻሉ። እንደዚህ ዓይነት አካሔድ የንግድና መዋዕለ ነዋይ ፍሰት መቀዛቀዝ ብሎም የምጣኔ ሀብት ዕድገት መቀነስ ሊያስከትል ስለሚችል ትክክለኛ ፖሊሲ…

ኢትዮጵያን ከብቸኛ አውራ ከተማ ባለቤትነት ማላቀቅ

ከአዲስ አበባ ጋር ተያይዞ የሚነሳውን የልዩ ጥቅምና ባለቤትነት ጥያቄ መነሻ በማድረግ ጉዳዮን በኢትዮጵያ ውስጥ ካለው አጠቃላይ የከተሞች ዕድገት ጋር ያቆራኙት ሳምሶን ኃይሉ፥ መፍትሔው በርካታዎቹ ትናንሽ ከተሞች ያላቸውን እምቅ ሀብት መሰረት በማድረግ ወደ ሰፋፊ ከተማነት ማሳደግ ነው ሲሉ ይሞግታሉ።   ዘግይቶ…

10ቱ ቢዝነስ ለመጀመር ጥቂት ቀናት የሚወስድባቸው አገራት

ምንጭ:ዓለም ባንክ (2017/18) ሰዎች በግል ሥራ ለመሠማራት ሲጀምሩ የንግድ ፈቃድ ከማውጣትና የሥራ እቅዳቸውን ከማሳወቅ ጀምሮ የሚሔዱባቸው ሒደቶችና መንገዶች አሉ። የእነዚህ ሒደቶች አሰልቺነት አልያም ፈጣንና ቀልጣፋ መሆን ብዙዎች ወደ ንግድ ሥራ እንዳይሠማሩ የሚያሸሽ አልያም የሚያበረታታ ሲሆን ያታያል። ታድያ ሊጠናቀቅ ቀናት ከቀሩት…

ዕፅ፣ ዴሞክራሲ እና ደኅንነት

የኔዘርላንድ የመድብለ ፓርቲ ዴሞክራሲ ተቋም (NIMD) “Drugs, Democracy and Security” በሚል ርዕስ የተደራጁ ወንጀሎች በላቲን አሜሪካ የፖለቲካ ስርዓት ላይ የሚያሳድሩትን ተፅዕኖ የሚዳስስ ጥናታዊ መጽሐፍ እ.ኤ.አ. በ2011 አሳትሟል። በመጽሐፉ የመጀመሪያ ምዕራፍ የተዳሰሰው የተደራጁ ወንጀሎች እንዴት እንዳደጉ እና ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ እንቅፋት…

የራስን ዕድል በራስ መወሰን

በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት የአንቀጽ 39ን ያህል አወዛጋቢ አንቀጽ የለም። “የራስን ዕድል በራስ መወሰን እስከ መገንጠል”። አሁን በኢትዮጵያ የፖለቲካ ተዋስኦ ውስጥ የራስን ዕድል በራስ መወሰን የሚለውን ብዙ ሰዎች የሚረዱት የአስተዳደር ጉዳይ ሳይሆን የመገንጠል ጉዳይ አድርገው ነው። “እስከ መገንጠል” የሚለው ቃል የራስን…

የሥልጣን ክፍፍል ነገር

የፌዴራሊዝም ዋነኛ መርሕ የመንግሥት ሥልጣንን ያልተማከለ ማድረግ ነው። ይህም “የወል እና የተናጠል አመራር” (‘ሰልፍ ኤንድ ሼርድ ሩል’) በተባለ መንገድ ይፈፀማል። የጋራ አመራሩ በፌዴራል መንግሥቱ አማካይነት የሚከናወን ሲሆን፥ የተናጠል አመራሩ ደግሞ በክልል መንግሥታቱ አማካይነት የሚፈፀም ነው። የሥልጣን ክፍፍሉ እና ኢ-ማዕከላዊነት ወደታችኛው…

ሲቄ

በ16ቱ ቀናት

“ሲቄ” የሚለው የኦሮምኛ ቃል ‹አለንጋ› የሚል ትርጉም አለው። በገዳ ትውፊታዊ አስተዳደር ውስጥ በባሏ ጥቃት የደረሰባት ሚስት፣ ከሌሎች ሴቶች ጋር በመሆን ባሏ ላይ የካሣ ውሳኔ የምታሳልፍበት ስርዓት ሲቄ ይባላል። ፆታዊ ጥቃትን በመቃወም የሚደረገው የ16 ቀናት ንቅናቄ በዓለም ደረጃ “በእኩልነት የሚያምን ትውልድ…

Related news

አለምዓቀፍ

የ16 ዓመቷ ታዳጊ በፌስቡክ ጨረታ ተዳረች

ፌስቡክ በደቡብ ሱዳን የሚገኙ አንድ ሰው በማኅበራዊው ድረገጹ አንዲት የ16 ዓመት ታዳጊ ልጅን አጫርተው ሲሸጡ ምንም እርምጃ ስላልወሰደ ወቀሳ ደርሶበታል። ሰውየው ልጅቷን ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበልኝ ሰው እድራለሁ ብለው በፌስቡክ ገጻቸው ጽፈው 5 ሰዎች የተሳተፉበት ጨረታ ተካሒዷል ብሎ ሲ.ኤን.ኤን ዘግቧል። ባለፈው…

በየመን 85 ሺህ ሕጻናት በረሃብ ሞተዋል

14 ሚሊዮን የመናዊያን ለረሃብ እየተጋለጡ ነው በአስከፊ የእርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ በምትገኘው የመን በሦስት ዓመት ውስጥ 85 ሺህ የሚጠጉ ሕጻናት በረሃብ ምክንያት ሕወታቸውን እንዳጡ ተገለጸ፡፡ የሕጻናት አድን ድርጅት (ሴቭ ዘ ቺልድረን) የተባሩት መንግሰታትን መረጃ ተንትኖ ያወጣው ሪፖርት እንዳመላከተው ከአውሮፓዊኑ ሚያዚያ…

የካሾግጂ ግድያ የአሜሪካና ሳዑዲ ግንኙነትን አያሻክርም ተባለ

• የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሳዑዲ አረቢያ ያላቸውን ግንኙነት ጠንካራ መሆኑን ጠቁመዋል የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ማክሰኞ፣ ኅዳር 11/2011 በሰጡት ይፋዊ ምላሽ አሜሪካ ከሳዑዲ አረቢያ ጋር ያላትን አጋርነት አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታውቀዋል። ሲ ኤን ኤንን ጨምሮ ሌሎች የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት…

የአፍሪካ ቀንድ ቅርምት እና ኢትዮጵያ

መረጋጋት የተሳነው የአፍሪካ ቀንድ ከምዕራባውያን አገራት፣ እስከ መካከለኛው ምሥራቅ እና የሩቅ ምሥራቅ አገራት ለጦር ቀጠናነት እየተሻሙበት ነው፡፡ ለመሆኑ የዚህ ሁሉ መነሻ እና መድረሻ ምንድን ነው?በዚህና ተያያዥ ጉዳዮች የእህት መጽሔታችን ‹ኢትዮጰያን ቢዝነስ ሪቪው› ዋና አዘጋጅ ሳምሶን ብርሃኔ ያጠናቀረውን ጽሑፍ ለአዲስ ማለዳ…

ህግና-ፍትህ

የክልሎች ደኅንነት እና የፌዴራል መንግሥቱ ሚና

ፌዴራሊዝም በጥቅሉ የወል እና የተናጠል አስተዳደር መሆኑ ይታወቃል። ይሁን እንጂ የኢትዮጵያ ፌዴራሊዝም በተግባር ደካማ በመሆኑ ማዕከላዊ (የፌዴራል) መንግሥቱ ፈላጭ ቆራጭ ሆኖ ከርሟል። በቅርቡ የተከሰተውን የፖለቲካ ለውጥ ተከትሎ ግን የፌዴራሉ መንግሥት ክልሎች ውስጥ የፀጥታ እና ሕግ ማስከበር ፈተናዎች ከክልሎች ሲገጥመው እየተስተዋለ…

ብቸኛው የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ገድል ትውስታ በ3ኛው አፍሪካ ዋንጫ

ከአስተዳደራዊ ችግር እስከ ስፖርታዊ ጨዋነት መጓደል ስር የሰደደ ችግር የተተበተበውና ደረጃው ከዓመት ዓመት እያሽቆለቆለ ያለው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን በታሪክ የማይረሳውን ገድል ያስመዘገበው ከዛሬ 57 ዓመታት በፊት ጥር 13/ 1954 ነበር። ሚኪያስ በቀለ ይህንን ፈር ቀዳጅና ለሌሎች ድሎች መነሻ…

አሜሪካዊያን ከ200 ዓመት በፊት እኛ አሁን የደረስንበት አደባባይ ላይ

‘የጀግንነት አርአያዎች’ በሚል ርዕስ በጆን ኤፍ ኬኔዲ ተጽፎ የነበረው የተሻገር ውቤ ትርጉም መጽሐፍ የአሜሪካን ፌዴሬሽን አንድ ላይ ለመጠበቅ ስለተደረጉ ተጋድሎዎች እንደሚተርክ የሚነግሩን ብርሃኑ ሰሙ፥ እኛም እየገጠመን ያለው ፈተና እነርሱ ከኹለት ምዕተ ዓመታት በፊት የገጠማቸው ፈተና ነው ይላሉ።     አሜሪካዊያን…

ሰሚ ያጡ አዛውንቶች እና የሴራሊዮን እርስ በእርስ ጦርነት

በሴራሊዮን የእርስበርስ ጦርነት ላይ ታዳጊ ጦረኛ በነበረው እስማኤል ቢሀ የተጻፈውን ግለ ታሪክ፣ ሙሉጌታ ገብሬ “ታዳጊው ጦረኛ” በሚል ርዕስ ተርጉመውታል። ብርሃኑ ሰሙ ትርጉሙን አንብበው ቅምሻ በማካፈል፣ መጽሐፉ ለኛም መማሪያ ይሆናል ይላሉ። በሴራሊዮን የእርስበርስ ጦርነት ላይ ታዳጊ ጦረኛ በነበረው እስማኤል ቢሀ የተጻፈውን…

This site is protected by wp-copyrightpro.com